Wendimu Jira ይቀመጣል እንደ አደራ Lyrics Yikemetal Ende Adera {ከግጥም ጋር} New Ethiopian Music
Автор: Ethiopian Lyrics Music By Dj Ab
Загружено: 2024-03-10
Просмотров: 34904
Описание:
ወንድሙ ጅራ "ይቀመጣል እንደ አደራ"
ይቀመጣል እንደ አደራ
ሰው ደግም ሰራ ክፉም ሰራ
ሁሉም የእጁን ያገኘዋል
ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል
የሰሩት ያስቀመጡት
ላንዱ ወገን
ባይስማማ ባይመቸው
ያህ ያለ ነው
ሌላውን አይጉዳ እንጂ
እራሱን መውደድማ ተፈጥሮ ነው
ያለ የሚኖር ነው
መቼም ቢሆን የማይቀር ነው
ሁሌም የሚኖሮ ነው
ለራስ ከቆረሱ ከቶ አያሳንሱ
ቢሆንም ተረቱ ልማዳዊ ቅርሱ
ሰው የመሆን ነገር -መሰሰቱ ሊብስ
እንኳንስ ሊካፈል-ቢተርፈው አይለግስ
ምግባሩ ነው መመዘኛው
የሰው ልጅ መዳኛው
ምኞት እማ መቼ ያልቃል
በቃኝ ሳይሉ መች ያበቃል
የሰጠውን በምስጋና
ተቀብሎ መኖር ደህና
አዝማች
ህሊና ስለፍቅር
ቅድሚያ ሰጥቶ
ስለ ክፋት ባይቸገር
መልካም ነበር
ፈጣሪ ተምሳሌቱ
ስጋ ለብሶ ለአዳም እዳ
መሠዋቱ ምስክር ነው
ዋናው ቅንነት ነው
ወፍ ጎጆ ቀልሳ ዘርዋን መደበቅዋ
ጎሽ ለልጅዋ ስትል ተወግታ መውደቋ
ሕገ ተፈጥሮ ነው የኑሮ ግዴታ
የስሜት ትስስር የህይወት ውለታ
ቅድሚያ ፍቅር ከተሟላ አይቸግርም ሌላ
ወይ ከምድር ወይ ከሰማይ ከእኔ በላይ ማን አለ ባይ
ወቅቱ ሲደርስ በወር ተራ ይቀበላል እንደስራው
#wendemujira #endeadera
#ethiopianmusic
#ethiopian
#ethiopianmusic
#newtigrignamusic
#tigrignamusic
#newtigrignamusic
#tigrignamusic
#ertreamusic
#neweritreanmusic #ethiopia #tigray #2024ethiopianmusic #newethiopianmusic #newethiopianmusic2024 #habesha #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #hanagirma #Bantelay #amharicmusic #amharicmusicmp3 #nahomrecords #habeshamusic #amharictiktok #amharicmusicvideo #ሃና_ግርማ #ባንተ_ላይ #ethiopia #hanagirmanewmusicvideo #Bantelaynewmusicvideo2023
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #henokgetachewbestmusicvideo #Henokgetachewnewmusic #በኩረአማኑኤል_የማነ #Eredagnanewmusicvideo #ዘውድ_አለሜን #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic ##oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
#elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: