ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

“አልፋና ኦሜጋ” (የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን የበገና ዘማርያን)

Автор: Mahibere Kidusan

Загружено: 2020-04-17

Просмотров: 37833

Описание: አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ
በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ
ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ
እየደበደቡ ክርስቶስ ሆይ አሉህ
ጽድቅን ስለ ሠራህ በወንጀል ከሰሱህ
ለአዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ
አዝ…
ቅዱሳን እጆችህ የፍጥኝ ታስረው
እንደ በግ ተጎተትህ ልትመራቸው
የትም ቦታ ያለህ ሁሉን የምታውቅ
ፊትህን ሸፈኑህ ለመመጻደቅ
አዝ…
በዓውደ ምኩናን ከጲላጦስ ፊት
አሳልፈው ሰጡህ አጋልጠው ለፍርድ
ከሐና ቀያፋ ከመሳፍንቱ ደጅ
ከነሄሮድስም ዘንድ አቀረቡህ በአዋጅ
አዝ…
ግርፋት ሕማሙ አልበቃ ብሎህ
በመስቀል ላይ ልትውል ተፈረደብህ
ሳዶርና አላዶር ዳናትና አዴራ
ተፈልገው መጡ በችንካር በተራ
አዝ…
የሰላም ባለቤት ደረትህ ተወጋ
ሊያያዝ በችንካር እጅህ ተዘረጋ
ግፈኞች አይሁዶች በአንተ ላይ ቀለዱ
ምራቅን ተፉብህ እራስህን ሊጎዱ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
“አልፋና ኦሜጋ” (የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን  የበገና ዘማርያን)

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ለዓብይ ፆም የተመረጡ የኪነጥበብ መዝሙር ስብስብ | kinetebeb welde kirkos | Kinetebeb nesha mezmur

ለዓብይ ፆም የተመረጡ የኪነጥበብ መዝሙር ስብስብ | kinetebeb welde kirkos | Kinetebeb nesha mezmur

የአብርሃም አምላክ የበገና መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን ዘማርያን

የአብርሃም አምላክ የበገና መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን ዘማርያን

ስለ ጌታ በአርባኛው ቀን ወደ ቤተ እግዚአብሔር መግባት - አለቃ አያሌው ታምሩ || Aleqa Ayalew Tamiru New Sebket 2026

ስለ ጌታ በአርባኛው ቀን ወደ ቤተ እግዚአብሔር መግባት - አለቃ አያሌው ታምሩ || Aleqa Ayalew Tamiru New Sebket 2026

02/12/26 21 የአማራ ብልጽግና አመረሮች ከብልጽግና ተባረሩ !! ሱዳን ግብጽ እና ሳውዲ አብይን ከሰሱ !! ዛሬም ፋኖ ከተሞችን እየተቆጣጠረ ነው!

02/12/26 21 የአማራ ብልጽግና አመረሮች ከብልጽግና ተባረሩ !! ሱዳን ግብጽ እና ሳውዲ አብይን ከሰሱ !! ዛሬም ፋኖ ከተሞችን እየተቆጣጠረ ነው!

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

#Ethiopia ኢየሱስ ማነው አማላጅ ወይሥ ፈራጅ ???

#Ethiopia ኢየሱስ ማነው አማላጅ ወይሥ ፈራጅ ??? "ክፍል "1"#ethiopia#መዝሙር #ድንቅልጆች#ተዋሕዶ#ebs#eotc#አጋፔ ዘኦርቶዶክስ#ቋንቋዬነሽ

Джем – “አልፋና ኦሜጋ” (የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን  የበገና ዘማርያን)

Джем – “አልፋና ኦሜጋ” (የሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን የበገና ዘማርያን)

Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!

Как Храм Соломона Был РАЗРУШЕН!

ስለድንግል ብሎ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን የበገና ዘማርያን

ስለድንግል ብሎ መዝሙር በማኅበረ ቅዱሳን የበገና ዘማርያን

Breaking ሎሚ ዓድ ሃሎ ዝወዓለ ዘተን ፕ/ኢሰያስ ዝሃቦ መግለጽን፣ ኤርትራ ካብ ፕረዝዳንት ቀጺሉ ሚንስተር ተሽይሙ፣ ኤርትራን ኢትዮጳን february 12

Breaking ሎሚ ዓድ ሃሎ ዝወዓለ ዘተን ፕ/ኢሰያስ ዝሃቦ መግለጽን፣ ኤርትራ ካብ ፕረዝዳንት ቀጺሉ ሚንስተር ተሽይሙ፣ ኤርትራን ኢትዮጳን february 12

የበገና መዝሙር

የበገና መዝሙር

🔴ዋ እኔን🔴የስቅለት መዝሙር በሲሳይ በገና የኅብረት ዘማርያን new begena mezmur sklet

🔴ዋ እኔን🔴የስቅለት መዝሙር በሲሳይ በገና የኅብረት ዘማርያን new begena mezmur sklet

አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ | Aplfana Omega | Zemari Kinetibeb | ዝማሬ መላእክት

አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ | Aplfana Omega | Zemari Kinetibeb | ዝማሬ መላእክት

🔵

🔵" የጠዋት ( የማለዳ ) ዝማሬዎች አጥንትን የሚያለመልሙ ደጋግመው የሚያደምጧቸው መዝሙሮች " #wudase_media #wudase_mezmur

EMS Eletawi የምህረት አዋጅ Thu 12 Feb 2026

EMS Eletawi የምህረት አዋጅ Thu 12 Feb 2026

"ኒቆዲሞስ"..ሚስትህን ማመስገን ልመድ....እኛ የባድሜ ጉዳይ ...መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ #NIKODIMOS #Megabi_hadis_eshetu

ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና ||ከከዋክብት በላይ ደምቃ || ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ @21media27

ምህረቱ ለዘለዓለም ነውና ||ከከዋክብት በላይ ደምቃ || ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ @21media27

Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት  ጉባኤ /5ቱ

Lualawi ሉዓላዊ/ፋኖ በደበረታቦር . . . /የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር በአዲስ አበባ እና የጂዳው ሥምምነት/20 ሺ ሰዎች የሚታደሙበት ጉባኤ /5ቱ

የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ (በሊቀ ጉባኤ ታሁን ደምፀ)

የማክሰኞ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ (በሊቀ ጉባኤ ታሁን ደምፀ)

ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1

ቅዱስ ስምኦን (ጫማ ሰፊው) - ክፍል 1 / Saint Simon - Part 1

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]