ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ZAKE - Setotaye ft. Amanuel Mussie | ዜክ - ስጦታዬ ft. አማኑኤል ሙሴ

Автор: ZAKE

Загружено: 2025-12-20

Просмотров: 10760

Описание: Offical Visualizer


LYRICS

ኦ me ኦ my
ደበቅ ብላ ለሰው አትል ልታይ
ቆንጆ ስቃይ
ብወድቅ ስንቴ ፍጹም አልልም ተይ

ኧረ አንቺዬ
ተደፋሁኝ መሰለኝ አለሁ ብዬ
እንኪን ስሜን
ጥሪኝ እና እመጣለሁ ሁሉን ጥዬ

ፈገግታሽ እንደ ፀሀይ የሚያበራ
የደስታ ምንጭ ሆንሽልኝ ቀኔ በራ
ተጠቦ የሰራሽ ድንቅ ሥራ
አንድ ሰባ ዓመት ይቀራል ከዚህ በኋላ

ከጎኔ ኑሪልኝ አንቺ የኔ ብርቅ ሰው
ፍቅርሽን እንደ ድግስ እንድደጋግመው


፡፡፡

ስጦታዬ
ከብርሃን ይፈጥናል ከውቅያኖስ ይሰፋል

ፍቅርሽ አዬ
ፋኖስ ነው ብርሃን ደርሶ ጎህ ይቀዳል

ስጦታዬ
ላንቺ ያለኝ ፍቅር ልክ የለው ቢመዘን አዬ
ውዴ

ሃሃሃሃሃ ወዲ ነያ
ሃሃሃሃሃ ወዲ ነያ
፡፡፡

She said she is down down down ተርጋጋው
አዲስ ነኝ ለከተማው take me down town
Hold my hands for this dance rhythm ካጣሁ
Bet believe ama turn ሰይፉ ፋንታሁን

ጉልበት ሲሻው ህልሜ አንቺን ይላል
ውሃ ሆኖ ፍቅርሽ ረጋ ያረጋል
መርኩዜ ነሽ አንቺ ጠንካራ ሴት
ቤት ገባ ገባ
ሙሉ ሀሴት!!

ሸብርቅርቅ አለ ቤቴ በቂ ደስታ ሞልቷል
ድብልቅልቅ አለ partyው ያንቺ aura ገብቷል
እንደዚም አለ ፍቅር አለቱን ያቀልጣል
ማዕበል ነው ያስመጣል
ቢሮጥ የት ያመልጣል

ከጎኔ ኑሪልኝ አንቺ የኔ ብርቅ ሰው
ፍቅርሽን እንደ ድግስ እንድደጋግመው


ስጦታዬ
ከብርሃን ይፈጥናል ከውቅያኖስ ይሰፋል

ፍቅርሽ አዬ
ፋኖስ ነው ብርሃን ደርሶ ጎህ ይቀዳል

ስጦታዬ
ላንቺ ያለኝ ፍቅር ልክ የለው ቢመዘን አዬ
ውዴ

ሃሃሃሃሃ ወዲ ነያ
ሃሃሃሃሃ ወዲ ነያ


ሃሃሃሃሃ ወዲ ነያ
ሃሃሃሃሃ ወዲ ነያ




Written by ZAKE
Performed by ZAKE and Amanuel Mussie
Mixing and Mastering: Bek Ge'ez

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ZAKE - Setotaye ft. Amanuel Mussie | ዜክ - ስጦታዬ ft. አማኑኤል ሙሴ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]