“በርን እንዲህ ነው? | Discovering Bern, Switzerland”
Автор: Bella ቤላ
Загружено: 2026-03-02
Просмотров: 951
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ወደ ስዊዘርላንድ ዋና ከተማ በርን እጓዛለሁ።
ታሪክ፣ ውበት፣ የተለየ ሕይወት እና ከፍ ያለ ሥርዓት — በአንድ ከተማ ውስጥ።
ይህ በቀላሉ የጉዞ ቪዲዮ አይደለም…
ስሜት ነው።
ታሪክ ነው።
አስተሳሰብ ነው።
በርንን እንደምታውቁት ሳይሆን —
እንደምትሰሙት እና እንደምትሰማው እንድታዩ እፈልጋለሁ።
እንደዚህ ያሉ ጥልቅ ጉዞዎችን እንዲደርሳቹ
Subscribe አድርጉ እና ከእኔ ጋር ቀጣዩን ከተማ እንጓዝ።
📍 Location: Bern, Switzerland
🎥 Cinematic Travel Story
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: