ትረካ - የተዘነጋው ሰይጣን - አብዲ ኢሌና የሀምሌ 28ቱ ጭፍጨፋ |
Автор: Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Загружено: 2025-08-07
Просмотров: 23011
Описание:
በዛሬው የትረካ ሰዓታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ በሶማሌ ክልል ከዓመታት በፊት የተፈፀመውን ፍትህ ያልተሰጠበት አሰቃቂ የታሪክ ሰበዝን ልናነሳ ወደድን፡፡ ይህታሪክ የተፈፀመው ሐምሌ 28 2010 ዓ.ም ሲሆን እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ በጊዜው አሰቃቂ እልቂት የተፈፀመባቸውንየማህበረሰብ ክፍል ፍትህ ተመኝተው … ዜጎቼ የሚላቸው የመንግስት አካል ሽተው ያላገኙና የተፈፀመባቸው በደልና ግፍ ተደፋፍኖ የቀረ እንዲሁም የዕልቂቱ መሪዎችና አስፈጻሚዎች በነፃነት እንዲጎማለሉ የተፈቀደበትን ታሪክ ከሌሎች እውነተኛ ታሪኮች ጋር አዋህደን ድርጊቶቹ ሲፈጸሙ በቦታው የነበረው አይን እማኝ ጋዜጠኛ ዘላለም መሉ ከጻፈው “ብር አዳዩ መሪ“ ከተሰኘው መጽሐፉ ላይ ያገኘነውን አብዲ ኢሌ ገንዘብንም ሞትንም እንዴት በሶማሊ ምድር እንዳደለ የሚያሳየው እጅግ አሳዛኝ እውነተኛ ታሪክ በተከታታይነት ወደ እናንተ ለማድረስ እንዲህ አሰናዳነው፡፡
እስከ ትረካው ማብቂያ ድረስ አብራችሁን ቆዩ!
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
00:00 መግቢያ
00:15 ትረካ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #yegnasewbeamerica #nebiymekonnen #ewenetegnatarik #nebiymekonnenonshegerfm
#ethiopianews #news #abelnews #ethiopiandailynews #ethiopiandaily #ethiopiandailyanalysis #ethiopianews #ethiopia #fetadailynews #fetadailynewstoday #ethiopia:ዘ-ሐበሻየዕለቱዜና #zehabeshanews #dailynews #thehabeshanews #ethiopiadarama #ethiopiamusic #ethiopiamovie #viralethiopia #ethiopiacomedy #fetadaily #fetadailyworld #ethiopiannew #ethiopianmusic #aradadaily #zehabeshanewstoday #derenews #ethiopiangovernment #protestsinethiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: