የእንቁልጢ መጠምዘዝ !! ችላ ሊባሉ የማይገቡ ምልክቶች !!
Автор: Wecare Digital Health
Загружено: 2026-01-30
Просмотров: 106
Описание:
የእንቁልጢ መጠምዘዝ (ኦቫሪያን ቶርዥን) እንቁልጢ አንዳንዴም የማህፀን ትቦ ሲጠመዘዙ እና የደም አቅርቦታቸው ሲቋረጥ የሚከሰት የጤና እክል ነው። ይህም እክል እንቁልጢን ከጥቅም ውጭ እንዲሆን ሊያደርግ ስለሚችል አስቸኳይ የህክምና እርዳታ የሚያስፈልገው ሁኔታ ነው።
ይህ ክስተት ምን ያህል ጊዜ እንደሚከሰት ግልጽ ባይሆንም ሐኪሞች ግን በጣም የተለመደ የጤና ችግር እንዳልሆነ ይስማማሉ። የእንቁልጢ ሲስት(ውሃ የቋጠሩ እጢዎች) ካለብዎ እብጠትን ስለሚያስከትል ለእንቁልጢ መጠምዘዝ የመጋለጥ እድልዎ ከፍ ይላል። የእጢዎቹን መጠን ለመቀነስ የሚረዱ ሆርሞን ያላቸው የወሊድ መቆጣጠሪያዎችን ወይም ሌሎች መድሃኒቶችን በመጠቀም ለእንቁልጢ መጠምዘዝ የመጋለጥ እድልዎን መቀነስ ይችላሉ።
👩⚕️👨⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችን ሰብስክራይብ ያድርጉ ፣ ለየትኛውም የህክምና ጥያቄ ኮመንት ላይ ይስቀምጡልን አልያም ሐኪሞችን በቀጥታ ለማማከር ☎️ በ0964686464/ 9394 ላይ ይደውሉ ።
📱የ WeCareET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ስመጥር እና የአመታት ልምድ ያላቸውን ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቀላሉ ካሉበት ቦታ ሆነው ያማክሩ።
መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ እና ይሞክሩት ።
👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/de...
💻በኮምፒውተር ታግዘው ለማማከር ካሾት የWeCareETን የታካሚዎች ድህረ-ገጽ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
👇 https://user.wecare.et
@seifuonebs @ebstvWorldwide @ETV @hopemusicethiopia @EyohaMedia @healthtime6469 @health @shegerinfo
#ovarianhealth #ovariantorsion #ovariancyst #ovariancancer #ovariancancerawareness #ovarian #doctors #hakim #wecareet #health #digitalhealth #healthcare #selamdoctor #9394 #nerve #epilepsy #internammedicine ##doctor #hakim #ethiopianwomen #digitalhealthcare
#united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #health #netherlands #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #finland #denmark #poland #unitedkingdom #uae #dollar #አክሊሉ_ለማ #ብልይርዝያ #እንዶድ #ስቺስቶሶሚያስ #የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ #vaccination #kidneystone #kidneydisease #gallstones #gallstone #gallstonesurgery #gallstonetreatment #internalmedicine #የሐሞትጠጠር #የኩላሊትጠጠር #miscarriages #baby #gynecologist #ጽንስ #recurrentpregnancyloss #recurrentmiscarriage #blindness #blindnessawareness #riverblindness #ዋራ #ፎከት #opthalmology #opthalmologist #internalmedicine #ማንኮራፋት #snoring #snoringtreatment #cataract #opthalmologist #eyes #opthalmology #Abscess #perianalabscess #abscessdrainage #infection #infectiontreatment #pus
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: