ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/

Автор: Saint George Church(የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅድስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ)

Загружено: 2026-02-26

Просмотров: 274

Описание: ''ለቤተ መቅደሱ ግንባታ እንተጋለን ''

የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን
                                       
በሰሜን አዲስ አበባ ተራራማ ስፍራ ላይ የሚገኘውና ከአዲስ አበባ ዙሪያ በማንኛውም አቅጣጫ ሊታይ የሚችለው ይህ ደብር፣ ከነሐሴ 23 ቀን 1983 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም፣ እየጨመረ የመጣውን የምዕመናን ቁጥር ታሳቢ በማድረግና አገልግሎቱን ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለማስፋፋት አዲስ የሕንጻ ግንባታ በ2008 ዓ.ም መጀመሩ ይታወሳል።

ባለፉት 10 ዓመታት በደብሩ አገልጋዮችና በምዕመናን ብርቱ ጥረት የሕንጻው መዋቅር (ስትራክቸር) ሥራ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ አሁን ላይ የሕንጻው ግንባታ ከመሬት በላይ 48 ሜትር ርዝመት ደርሶ ወደ ማጠናቀቂያ ወይም የፊኒሺንግ ስራዎች ተሸጋግሯል።

እንደ ጋዜጣዊ መግለጫው ማብራሪያ፣ በአሁኑ ወቅት የውስጥ ግድግዳና የጂፕሰም ሥራዎች፣ የቅዱሳን ሥዕላት፣ የግድግዳ የእንጨት ክላዲንግ፣ የመሬት ወለል የግራናይት ንጣፍ እንዲሁም የኤሌክትሪክና የድምፅ ሲስተም ዝርጋታዎች የሚቀሩ ዋና ዋና ተግባራት ናቸው።

እነዚህን ሥራዎች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግም “ለቤተ መቅደሱ ግንባታ እንተጋለን” በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 20 እስከ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ተዘጋጅቷል።

ይህ መርሐ ግብር በየቀኑ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 10 ሰዓት ድረስ በቤተክርስቲያኑ የዩቱዩብ፣ የቲክቶክ፣ የፌስቡክና የቴሌግራም ገጾች እንዲሁም በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ሥርጭት የሚተላለፍ ሲሆን፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆችና ምዕመናን በስልክ ጥሪና በባንክ አካውንቶች ድጋፋቸውን እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀርቧል።

የገቢ ማሰባሰቢያው ሂደት ግልጽነት ባለው መልኩ በየደረጃው ሪፖርት የሚቀርብበት መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ የማጠቃለያ ሪፖርቱም የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በታቦተ ጊዮርጊስ ፊት ለምዕመናን ይፋ ይደረጋል።

በመጨረሻም ይህ የቤተክርስቲያን ግንባታ ለትውልድ የሚተላለፍ መንፈሳዊ ሀብት በመሆኑ፣ ሁሉም ምዕመናን አሻራቸውን እንዲያሳርፉና በታሪክ ውስጥ ስማቸውን እንዲያስመዘግቡ የተጠየቀ ሲሆን፣ በመርሐ ግብሩ ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ ለሚያደርጉ ምዕመናን የክርስትና ስማቸው በክብር መዝገብ ላይ ተመዝግቦ በጸሎት እንደሚታሰቡም የደብሩ ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ በሰጠው መግለጫ አረጋግጧል።     

   በመሆኑም በመላው ዓለም የሚገኙ ምዕመናን ለመደገፍ እና ለመሳተፍ  የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች እንዲጠቀሙ ተጠይቋል

🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000071660487 በአጭር ቁጥር: 2319
🔹 አቢሲኒያ ባንክ: 251260001
🔹 አዋሽ ባንክ: 013521736087000
🔹 ዳሸን ባንክ: 5253970507011
🔹 አባይ ባንክ: 1521112863200018
🔹 አሀዱ ባንክ: 0089051320301

🌐 በወገን ፈንድ (Wegenfund): ሊንኩን ይጫኑhttps://www.wegenfund.com/causes/ferencay-...

📞 በቴሌ ብር
0993761212 / 0992641212 / 0993321212  ድጋፋቸውን እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀርቧል።

በመግለጫው ላይ የተገኙት የደብሩ የሰበካ ጉባኤ እና የኮሚቴ አባላት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ግንባታው ለፍጻሜው እንዲደርስ በገንዘባቸውና በዕውቀታቸው የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል። #ortodox #otc #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin

ሐረገወይን እና አባ ገብረኪዳን ተገናኙ!! #etsubdinklijoch #dinklijoch #comedianeshetu #haregeweyin

የነደደ እንደሆን አዲስ ሙሉ ፊልም(Yenedede Endehon)New Ethiopian Movie 2026

የነደደ እንደሆን አዲስ ሙሉ ፊልም(Yenedede Endehon)New Ethiopian Movie 2026

በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር

በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር

ዘስደምም ተኣምራዊ ስራሕ ኣብ ኣፍጌት!

ዘስደምም ተኣምራዊ ስራሕ ኣብ ኣፍጌት!

“ሞ'ታለች የተባለው እኔን እንዳይሆን”!  የወጣቷ ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ!  Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

“ሞ'ታለች የተባለው እኔን እንዳይሆን”! የወጣቷ ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ማርያምን ያየ  በእምባ የሚደመጥ ልብን የሚያሳርፍ ግጥም.... ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

ማርያምን ያየ በእምባ የሚደመጥ ልብን የሚያሳርፍ ግጥም.... ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን

እናቴን ለማገዝ ስል በ13ዓመቴ ነው ቆሎ መሸጥ የጀመርኩት#meseshow#habesha#abbaytv

እናቴን ለማገዝ ስል በ13ዓመቴ ነው ቆሎ መሸጥ የጀመርኩት#meseshow#habesha#abbaytv

⚡️ Авиаудар по скоплению военных || Новая страна вступила в войну

⚡️ Авиаудар по скоплению военных || Новая страна вступила в войну

አስፈሪው የእንስሳት ጫካ በ INDONESIA 🇮🇩

አስፈሪው የእንስሳት ጫካ በ INDONESIA 🇮🇩

Rymanowski, Miller: Mentalny konfederata?

Rymanowski, Miller: Mentalny konfederata?

OSKAR Z GOLEM W PIERWSZEJ MINUCIE MECZU! CHŁOPAK ZE ZŁOTA WCHODZI Z BUTA DO PIERWSZEGO SKŁADU PORTO

OSKAR Z GOLEM W PIERWSZEJ MINUCIE MECZU! CHŁOPAK ZE ZŁOTA WCHODZI Z BUTA DO PIERWSZEGO SKŁADU PORTO

✅ ልዩ የሮመዳን ኢፍጣር ከሴቷ ሊስትሮ ጋር ፣ በደሴ ከተማ ❤ Remedan iftar in Dessie. #remedan  #dessie

✅ ልዩ የሮመዳን ኢፍጣር ከሴቷ ሊስትሮ ጋር ፣ በደሴ ከተማ ❤ Remedan iftar in Dessie. #remedan #dessie

ቢሊየነሩ በገጠር የተወውን ቤቱን ለመጎብኘት ሄደ - ነገር ግን የሞተችው ሚስቱ እና ልጁን እዚያ ሲያገኛቸው ደነገጠ

ቢሊየነሩ በገጠር የተወውን ቤቱን ለመጎብኘት ሄደ - ነገር ግን የሞተችው ሚስቱ እና ልጁን እዚያ ሲያገኛቸው ደነገጠ

НЕДЕТСКИЙ ПУРИМ: О ЧЕМ МОЛЧИТ МЕГИЛАТ ЭСТЕР? | Раввин Яков Хаимов

НЕДЕТСКИЙ ПУРИМ: О ЧЕМ МОЛЧИТ МЕГИЛАТ ЭСТЕР? | Раввин Яков Хаимов

አቃቂ የተጣለው ልጅ | እኛን ያስለቀሰ ታሪካቸው

አቃቂ የተጣለው ልጅ | እኛን ያስለቀሰ ታሪካቸው

#EthiopiaNews: “ወንድሜን ታማኝ በየነን አመሰግናለሁ ” ተቦርነ በየነ በሎስ አንጀለስ ሽልማቱ ላይ Tewolde Beyene (Teborne) Honored

#EthiopiaNews: “ወንድሜን ታማኝ በየነን አመሰግናለሁ ” ተቦርነ በየነ በሎስ አንጀለስ ሽልማቱ ላይ Tewolde Beyene (Teborne) Honored

እሙ ደበሌ | አስከሬን ላይ የተገኘችው ህጻን |  ኦሮምኛ ረስታ ትግርኛ ጀመረች

እሙ ደበሌ | አስከሬን ላይ የተገኘችው ህጻን | ኦሮምኛ ረስታ ትግርኛ ጀመረች

После этой молитвы страх исповеди уйдёт навсегда! Важно знать каждому!

После этой молитвы страх исповеди уйдёт навсегда! Важно знать каждому!

🔴 የንስሀ መዝሙሮች | yensha mezmur orthodox ethiopian | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | ferahu mezmur

🔴 የንስሀ መዝሙሮች | yensha mezmur orthodox ethiopian | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | ferahu mezmur

#ሰበር_ዜና #ትዝታው_ሳሙኤል_ፍርድ_ቤት_ሊቅርብ_ነው @NEGASHMEDIA

#ሰበር_ዜና #ትዝታው_ሳሙኤል_ፍርድ_ቤት_ሊቅርብ_ነው @NEGASHMEDIA

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]