ክፍል 2 ቅዱስ ዮሐንስን ቃል በቃል እያወሩ ስለኛ የሚለምኑት አባት እና ጴንጤ ሆኖ በጸበል አምኖ የተጠመቀው ወጣት ታሪክ
Автор: አስራተገብርኤል | በአስተርዮ ሚዲያ
Загружено: 2023-05-14
Просмотров: 4411
Описание:
በመናፍስት ውግያ ዙርያ የምክር አገልግሎ ከፈለጉ እና አገልግሎቱን ለመደገፍ
በ+251964646418 ይደውሉ
ኬፉ የምክር አገልግሎት ቴሌግራም ቻናልን ይቀላቀሉ!
https://t.me/kefayemikiragelglot
ይህ ቻናል በአባታችን በመምህር ባንተይሁን ባዬ መለሰ ልጆች የተዘጋጀ ሚዲያ ሲሆን፡፡ እንደሚታወቀው ክፉ መንፈስ ሰዎችን በተለያየ ምክንያት ሊይዛቸው ይችላል።
ለምሳሌም ከቤተሰብ በሚወረስ የባዕድ (የጣዖት) አምልኮ፣ የኃጢአት ሕይወትን በመምራት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ባልተመሠረተና ባልጸና ክርስትና በመመላለስ፣ ለአጋንንት የተዘጋጁ መስዋዕቶችን በመካፈል (1ቆሮ. 10፣19-21)፣ … ሊሆን ይችላል።
አጋንንትን ከሰው ውስጥ የማሰወጣት ሥልጣን በክርስቶስ ኢየሱስ ላመኑ ሁሉ የተሰጠ ስልጣን ነው (ማር. 16፣17)። እግዚአብሔር ያጎናጸፈን ክብር አጋንንትን ከማስወጣት የበለጠ ነው። እነሆ፥ እባቡንና ጊንጡን ትረግጡ ዘንድ፥ በጠላትም ኃይል ሁሉ ላይ ሥልጣን ሰጥቻችኋለሁ፥ የሚጐዳችሁም ምንም የለም። ነገር ግን መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ (ሉቃ. 10፣19-20)
እናም በዚህ ቻናላችን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ያለውን የማፍስት ውጊያ ከምዕመናኑ አንደበት በምስክርነት እና በአስተማሪነት መልኩ ለእናንተ ይዘን እንቀርባለን፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: