ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu

Автор: Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Загружено: 2025-10-07

Просмотров: 45780

Описание: #ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ።

በአሜሪካ ሜሪላንድ በ 16000 Croom Airport Road Upper Marlboro MD 20772 ማህበረ ምዕመናን ባዘጋጁት መንፈሳዊ ጉባዔ እሑድ መሰከረም 25, 2018 ዓ.ም Sunday - October 5, 2025 የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት

ክፉ መንፈስ ክፋቱን ወደ ሰው ልጆች ለማጋራት ሲንቀሳቀስ ዕረፍትን አያርፋትም፡፡ እየተሸነፈም እያሸነፈም ግብሩን ለመፈጸም እንቅልፍ የሌለው ባላንጣ ነው፡፡ ተንኮል ከማሰብ አይደክምም፣ ሐሰትን ከመናገር አይሰለችም፣ ጥፋትን ከማድረስ አይቆጠብምም፣ ችግርን ከመፍጠር አይለዝብም፡፡ የሚመጠሉትን አጋጣሚዎች በሚገባ ለሚፈልገው ዓላማና ውጤት ለማድረስ ጥቁር ልቦናው አይዘናጋም ነው፡፡ ሰይጣን ሥራ ፈትቶ አያውቅም!

ስለዚህ፤ ይሄን በክፋት ለክፋት የጸና ጠላት ለመጣል በጽድቅ ለጽድቅ መጽናት ደግሞ የምእመናን ፋንታ ነው፡፡ እያንዳንዷን ሰኮንድ ለተልዕኮው ማስፈጸሚያነት የሚጠቀምባት ዲያቢሎስ በሰፊ ርቀት አልፎ በመቅደም ፍላጎቱን እንዳያሳካብን፤ በእያንዳንዱ ዘወትራችን ላይ መንፈሳዊ ልካችንን ጠብቀንና አስጠብቀን መሄድ አማራጭ የሌለው ግዴታችን ነው፡፡

እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]