ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የሳምራውያን

Автор:

Загружено: 2026-01-15

Просмотров: 20131

Описание: "ሳምራዊ" ማለት ስድብ ወይስ ክብር? | የ3,000 ዓመት የጥላቻ ታሪክ | የሳምራውያን ሙሉ ታሪክ

✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ወደ መባዕ ቲቪ (Meba TV) በበሰላም መጡ! ✝️

✨ የመባዕ ቲቪን ተልዕኮ ይደግፉ | የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ ✨
🏦 ለሀገር ውስጥ ድጋፍ (Local):

CBE: 1000160742635
Abyssinia Bank: 200562135
ቴሌብር (Telebirr): 0917323109

🌍 ከሀገር ውጪ ላላችሁ (International):

Abyssinia Bank: 194188137
SWIFT Code: ABYSETAA

በሞት እና በሕይወት አጣብቂኝ መካከል ብትሆኑ፣ ለመዳን ያለችሁ ብቸኛ አማራጭ ከጠላታችሁ እጅ ውሃ መጠጣት ቢሆን... ትጠጣላችሁ ወይስ ትሞታላችሁ? ከሁለት ሺህ ዓመት በፊት ለነበረ አንድ አይሁዳዊ፣ መልሱ "ሞት" ነበር።

እንዴት የአንድ አባት ልጆች፣ አንዱ ሌላውን እንደ "ርኩስ አስከሬን" እስከማየት ደረሱ? ደም ያፋሰሰ፣ ቤተመቅደስ ያቃጠለ፣ ወንድም ወንድሙን "ጋኔን" እስኪል ድረስ ያስጨከነ ይህ መርዛማ ጥላቻ ከየት መጣ?

ዓለም ፊቷን ያዞረችባቸው፣ ነገር ግን ክርስቶስ ፊቱን ያዞረላቸው፣ በታሪክ ገጾች መሃል እንደ "እርግማን" ተቆጥረው የኖሩት ሳምራውያን እነማን ናቸው?

ዛሬ፣ ከንጉሥ ሰሎሞን ሞት በኋላ እስራኤል ለሁለት ከተከፈለችበት ጊዜ አንስቶ፣ እስከ አሦራውያን ወረራ፣ እስከ አይሁድ ምርኮ መመለስና እስከ ጌታችን ዘመን ድረስ ያለውን የ3,000 ዓመት የደም ታሪክ እንመረምራለን።

ማሳሰቢያ: ይህ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ (1ኛ እና 2ኛ ነገሥት፣ ዕዝራ፣ ዮሐንስ ወንጌል) እና በታሪክ መዛግብት ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው።

📖 በዚህ አስተማሪ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኙት ዋና ዋና ነጥቦች:

የሳምራውያን አመጣጥ እና ከአይሁድ ጋር የነበራቸው የታሪክ ቅራኔ።

ፖለቲካ እና ሃይማኖት እንዴት አንድን ህዝብ እንደሚከፋፍል።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እና ሐዋርያት ለሳምራውያን የነበራቸው አመለካከት እና የወንጌል መስፋፋት።

"ደጉ ሳምራዊ" የሚለው ምሳሌ ያስተላለፈው ዘመን ተሻጋሪ መልእክት።

ዛሬ በዓለማችን ያሉ ሳምራውያን የሕይወት ሁኔታ።

🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! 🔔

ይህንን እና ሌሎች አዳዲስ ጥልቅ መንፈሳዊ ትንታኔዎች、 ትምህርቶች እና ዝግጅቶች እንዳያመልጥዎ、 የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ። ይህንን ታሪካዊ እውነት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ ለሌሎች እናካፍል።

🙏 ከእኛ ጋር ይገናኙ (Connect with Us):
አስተያየት፣ ጥያቄ እንዲሁም መንፈሳዊ ድጋፍ ለማግኘት ከታች ባሉት የማህበራዊ ገጾቻችን ያግኙን።

WhatsApp: +251917323109
Telegram: https://t.me/MEBA_TV
YouTube: /@meba_tv

🙏 የሰላም አለቃ ክርስቶስ የጥላቻን ግድግዳ ያፍርስልን! አሜን! 🙏

#eotc #mebatv #donkey #ሳምራውያን #Samaritans #EOTC #OrthodoxTewahedo #ተዋህዶ #BibleHistory #JesusAndSamaritanWoman #GoodSamaritan #Gerizim #HistoryOfIsrael #Ethiopia #eotctv #eotc_mk #Peace

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የሳምራውያን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የዘሩባቤል አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የዘሩባቤል አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily January 16, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily January 16, 2026

ቁረይሾች ነቢዩ ሙሀመድን ዳዕዋውን እንዲያቆሙ ብዙ ነገር አቅርበው ነበር።

ቁረይሾች ነቢዩ ሙሀመድን ዳዕዋውን እንዲያቆሙ ብዙ ነገር አቅርበው ነበር።

የሰማርያ ታሪክ - በለምጻሞች የዳነችው ከተማ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የሰማርያ ታሪክ - በለምጻሞች የዳነችው ከተማ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የአዶልፍ ሂትለር ሙሉ ታሪክ | The entire history of Adolf Hitler

የአዶልፍ ሂትለር ሙሉ ታሪክ | The entire history of Adolf Hitler

የኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌ ምላሽ Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Dereje Haile Jan 17,26

የኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌ ምላሽ Mengizem media Teborne show Tewolde Beyene with Dereje Haile Jan 17,26

#ethiopia 🔴በኢትዮጵያ የተቀበረው ሀብት! | ለማመን የሚከብድ ቢሊዮን ዶላር! | @Meshualekia  - መሿለኪያ

#ethiopia 🔴በኢትዮጵያ የተቀበረው ሀብት! | ለማመን የሚከብድ ቢሊዮን ዶላር! | @Meshualekia - መሿለኪያ

"እህትህን ግደላት!" አባት ለልጁ የሰጠው አስደንጋጭ ትዛዝ | የናኢም እና የለይላ ታሪክ

ታላቁ ነብይ ኤልያስ  - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 20 -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ታላቁ ነብይ ኤልያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 20 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

КТО БЫЛА ЖЕНА НОЯ? — ТАЙНА ЖЕНЩИНЫ, ИМЯ КОТОРОЙ БИБЛИЯ НЕ НАЗЫВАЕТ...

КТО БЫЛА ЖЕНА НОЯ? — ТАЙНА ЖЕНЩИНЫ, ИМЯ КОТОРОЙ БИБЛИЯ НЕ НАЗЫВАЕТ...

የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ምስጢራዊ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ምስጢራዊ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የዳንኤል ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 25 - ‎⁨⁩መባዕ ቲቪ  @Meba_tv

የዳንኤል ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 25 - ‎⁨⁩መባዕ ቲቪ @Meba_tv

Mekoya - ቅዱስ መርቆሬዎስ    /በእሸቴ አሰፋ ‪@ShegerFM1021Radio ‬

Mekoya - ቅዱስ መርቆሬዎስ /በእሸቴ አሰፋ ‪@ShegerFM1021Radio ‬

የቢሊየነሮች ሀገር ገባሁ የማይታመን ኑሮ Abel Birhanu

የቢሊየነሮች ሀገር ገባሁ የማይታመን ኑሮ Abel Birhanu

የክሊዮፓትራ ሙሉ ታሪክ | The Entire History of Cleopatra

የክሊዮፓትራ ሙሉ ታሪክ | The Entire History of Cleopatra

"ቅዳሴው ሲያልቅበት፤ ቀረርቶ ሞላበት"

ፀሐይ በገባዖን የቆመችለት የጦ*ሩ ጀነራል ኢያሱ#biblestories  @Meba_tv   @yonatanakliluofficial ​

ፀሐይ በገባዖን የቆመችለት የጦ*ሩ ጀነራል ኢያሱ#biblestories @Meba_tv @yonatanakliluofficial ​

ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

የሞዓባውያን ሚስጥራዊ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የሞዓባውያን ሚስጥራዊ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የትራምፕ ጡንቻ አባይ ግድብ ላይ ደርሷል። ኢትዮጵያ ዝግጁ ናት? Could biased Trump end the Nile river dispute?

የትራምፕ ጡንቻ አባይ ግድብ ላይ ደርሷል። ኢትዮጵያ ዝግጁ ናት? Could biased Trump end the Nile river dispute?

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]