ETHIOPIA - የመተንፈሻ አካላት ችግርን ወደ ባሰ ደረጃ ሳይደርሱ ለማከም የሚረዱ ቀላል የቤት ውስጥ መላዎች
Автор: #መላ
Загружено: 2018-06-01
Просмотров: 62281
Описание:
ትንፋሽ ለማስወጣትና ለማስገባት መቸገርና ደረትን መጨምደድ ፣ በጣም ረዘም ላለ ጊዜ የቆየ ሳል ከዚህ ጋር ተያይዞም ሲስሉ እስከ ትክሻዎ በሚደርስ ሁኔታ ደረትዎ አካባቢ ህመም መሰማት፣ ቁርጥ ቁርጥ ያለ አተነፋፈስ ፣ የአክታና ንፍጥ መብዛት እንዲሁም በቀላል እንቅስቃሴ ከፍተኛ የሆነ ትንፋሽ ማጠር የሚከሰት ከሆነ የመተንፈሻ አካል ችግር እንደገጠመን አመላካች ነው፡፡
ሲጋራ ማጨስ ፣ የአየር ብክለት ፣ አለርጂ እና የሳምባ ኢንፌክሽን ለመተንፈሻ አካላት ችግር እንድንጋለጥ ያደርጉናል፡፡ እንዲሁም አብዝተን ስንጨነቅ ጠንከር ያለ እና ፍጥነት የተሞላበት አተነፋፈስ ይኖረናል ይህም ኦክሲጅን በብዛት እና በፍጥነት በደማችን ውስጥ እንዲሰራጭ ያደርጋል ይህም ችግሩን ያባብሳል፡፡
Повторяем попытку...

Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: