ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Message from Ambassador Ervin Massinga

Автор: U.S. Embassy Addis Ababa

Загружено: 2026-03-10

Просмотров: 17205

Описание: ጤና ይስጥልኝ፦ ስሜ ኤርቪን ማሲንጋ ይባላል። በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአሜሪካ አምባሳደር ሆኜ ሳገለግል ክብር ይሰማኛል። አሜሪካና ኢትዮጵያ የ120 ዓመታት የጋራ መከባበርና ትብብርላይ የተመሠረተ የረጅም ጊዜ አጋርነት አላቸው።

ዛሬ እዚህ የተገኘሁት ስለ አሜሪካ ቪዛ ለማብራራት ነው። ሴክረተሪ ሩቢዮ እንደገለጹት ቪዛ መብት ሳይሆን ልዪ ጥቅም ነው። ይህ ልዩ ጥቅም የሚሰጠውም ለተወሰነ ዓላማ ብቻ ነው። ቪዛው የተሰጠበትን የጉዞ ዓላማ አለማክበር ከባድ መዘዞችን ያስከትላል።
ለማንኛውም ወደ አሜሪካ ለሚጓዝ መንገደኛ በጣም አስፈላጊ ከሆኑት እና ብዙ ጊዜ በተሳሳተ ትርጉም ከሚረዱት መስፈርቶች አንዱ የአሜሪካ ቪዛ ሕግጋትን ማክበር ነው።

የአሜሪካ ጉምሩክና ድንበር ጥበቃ ማንኛውም የውጭ አገር ዜጋ በአሜሪካ ውስጥ እንዲቆይ የሚፈቀ

ድለትን የጊዜ ገደብ ይወስናል። ከተፈቀደው የጊዜ ገደብ በላይ መቆየት በይቅርታ አይታለፍም።

ከተፈቀደልዎ የቆይታ ጊዜ በላይ በአሜሪካ ውስጥ መቆየት የሚያስከትላቸው መዘዞች የቪዛ መሠረዝን፣ ከአገር መባረርን እና ለወደፊት የቪዛ ጥያቄ ብቁ አለመሆንን ያካትታሉ።

በተጨማሪም የተሰጠዎን ቪዛ በአግባቡ አለመጠቀምዎ ወደፊት ለኢትዮጵያውያን ተጓዦች ቪዛ ለማግኘት አስቸጋሪ ያደርግባቸዋል። የአሜሪካ ዜጎች የኢትዮጵያን የቪዛ ሕግጋቶች እንዲያከብሩና የቆይታ ጊዜያቸውንም እንዳያሳልፉ አጥብቄ እንዳሳሰብኩት ሁሉ በአሜሪካ ቪዛ ከቆይታ ጊዜያችሁ በላይ ባለመቆየት ኢትዮጵያዊ ወገኖቻቹን አግዙ!

በአሜሪካ ውስጥ ያልተፈቀደሎትን የሕዝብ ጥቅም ተጋሪ አይሁኑ። ይህ ምን ማለት ነው? ፕሬዝዳንት ትራምፕ ወደ አሜሪካ የሚጓዙ ማናቸውንም መንገደኞች ለነዋሪነትም ሆነ ለንግድ ወይም ለቱሪዝም ለአጭር ጊዜ የሚቆዩ ሰዎች በገንዘብ ራሳቸውን የቻሉ መሆን እንዳለባቸው በግልጽ አስታውቀዋል። ይህም የአሜሪካ ዜጎች የሚያገኟቸውን የሕዝብ ጥቅማጥቅሞች ለመጠበቅ ይረዳል።

ወደ አሜሪካ ለአጭር ጊዜ በቱሪስትነት ወይም የሕጋዊ ቋሚ ነዋሪ ወይም የአሜሪካ ዜጋ የቤተሰብ አባል በመሆን ለሚያደርጉት ጉዞ የሕክምና ወጪዎችን ጨምሮ ሁሉንም ሊከሰቱ የሚችሉ ወጪዎችን ለመሸፈን የሚያስችል በቂ የገንዘብ አቅም እንዳለዎት ያረጋግጡ።

ይህም ለአሜሪካ ዜጎች የተዘጋጁ የሕዝብ ጥቅማጥቅሞችን ለመጠበቅ ይረዳል። የአሜሪካ የሕዝብ ጥቅማጥቅሞችን አላግባብ መጠቀም ፕሬዝዳንቱ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ75 አገራት ይሰጥ የነበረው የነዋሪነት ቪዛ እንዲቆም በቅርቡ ላሳለፉት ውሳኔ አንዱ ምክንያት ነበር።

ሕጋዊ ጉዞን ለማመቻት ያለን ቁርጠኝነት የፀና ቢሆንም ሕግጋትን አለማክበር ግን ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይአይደለም። ስለተረዳችሁኝ አመሰግናለሁ።

መልካም ጉዞ ይሁንላችሁ!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Message from Ambassador Ervin Massinga

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ambassador Massinga on EBS

Ambassador Massinga on EBS

Ambassador Ervin Massinga’s Policy Speech on Human Rights

Ambassador Ervin Massinga’s Policy Speech on Human Rights

የአይዶል አሸናፊዋ ወጣት ፈተና ፥ይህ የብዙ ወጣት ሴቶች ፈተና ነው #story #ethiopia #ethiopianpodacst #resilience

የአይዶል አሸናፊዋ ወጣት ፈተና ፥ይህ የብዙ ወጣት ሴቶች ፈተና ነው #story #ethiopia #ethiopianpodacst #resilience

ВСУ закроют небо на Ближнем Востоке / Ультиматум Ирана Израилю и США /№1108/ Юрий Швец

ВСУ закроют небо на Ближнем Востоке / Ультиматум Ирана Израилю и США /№1108/ Юрий Швец

Breaking News ፑቲን በተራቸው እየሳቁ ነው Russia benefiting from the war in Iran

Breaking News ፑቲን በተራቸው እየሳቁ ነው Russia benefiting from the war in Iran

ኔታንያሁ ፤ ጦርነትና ሕይወት  ፤ የሚጠሉት የሚወደዱት|ETHIO FORUM

ኔታንያሁ ፤ ጦርነትና ሕይወት ፤ የሚጠሉት የሚወደዱት|ETHIO FORUM

ሰበር ሓበሬታ፦ ተሪር መግለፂ TDF? ስምረት ክሳ ዘልዓለትሉ - ውጥረት መንግስቲ? ቀይሕ ባሕሪ ኣምሊስኩም ካሓሱኒ - ደርጊ? ትንቢት ኢሳያስ ኣፈወርቂ?

ሰበር ሓበሬታ፦ ተሪር መግለፂ TDF? ስምረት ክሳ ዘልዓለትሉ - ውጥረት መንግስቲ? ቀይሕ ባሕሪ ኣምሊስኩም ካሓሱኒ - ደርጊ? ትንቢት ኢሳያስ ኣፈወርቂ?

የታፈነው ወንጀል ምርመራ ሰነድ፣ የሙስሊም ወንድማማቾች እና ቀጠናው!

የታፈነው ወንጀል ምርመራ ሰነድ፣ የሙስሊም ወንድማማቾች እና ቀጠናው!

አደራ ባሌ እንዳይሰማ !!! || ባለቤቴ ይህን በደል ከሰማ ህይወቱን ያጣል || ለ1 ቀን ድግስ የ40 አመት ትዳር መፍረስ @erq-media-TV

አደራ ባሌ እንዳይሰማ !!! || ባለቤቴ ይህን በደል ከሰማ ህይወቱን ያጣል || ለ1 ቀን ድግስ የ40 አመት ትዳር መፍረስ @erq-media-TV

የተዘጋው የኢትዮጵያ ባሕር በር በዲፕሎማሲ ቁልፍ ይከፈታል- የመከላከያ የውጪ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ

የተዘጋው የኢትዮጵያ ባሕር በር በዲፕሎማሲ ቁልፍ ይከፈታል- የመከላከያ የውጪ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ተሾመ ገመቹ

በድሬዳዋ የነበረኝ ቆይታ ቅኝት

በድሬዳዋ የነበረኝ ቆይታ ቅኝት

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Mar 11/12, 2026

Hiber Radio Daily Ethiopia News ዕለታዊ ዜና Mar 11/12, 2026

Трамп утверждает, что война с Ираном скоро закончится, и предполагает, что взрыв в школе был не д...

Трамп утверждает, что война с Ираном скоро закончится, и предполагает, что взрыв в школе был не д...

የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ዲፕሎማሲ 120 ዓመት ሞላው

የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ ዲፕሎማሲ 120 ዓመት ሞላው

ቢሊየነሯ የራሷ ልጅ መሆኗን ሳታውቅ የቤት ሰራተኛ አድርጋ ቀጠረቻት - ከዚያም ይህ ተፈጥረ

ቢሊየነሯ የራሷ ልጅ መሆኗን ሳታውቅ የቤት ሰራተኛ አድርጋ ቀጠረቻት - ከዚያም ይህ ተፈጥረ

የዐቢይ ጠባቂና ያኮረፉት ጄኔራል፣ ስለ አርሚ 70 የTDF ምላሽ፣ ብልፅግና ስለኢራን

የዐቢይ ጠባቂና ያኮረፉት ጄኔራል፣ ስለ አርሚ 70 የTDF ምላሽ፣ ብልፅግና ስለኢራን "አስደንጋጭ"፣ ጌታቸው ስለወልቃይቱ ክስ፣ የሚኒስትሮች መፋለስ| EF

🔴LIVE #ጸሎተ_ፍትሐት‼️👉ለ#መምህር_ዘላለም_ወንድሙ ||  #ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም || ኑ ወንጌል ሰባኪያችንን እንቀበለው

🔴LIVE #ጸሎተ_ፍትሐት‼️👉ለ#መምህር_ዘላለም_ወንድሙ || #ቀጥታ_ከቦሌ_መድኃኔዓለም || ኑ ወንጌል ሰባኪያችንን እንቀበለው

ኢራናዊው ጀኔራል በአዲስ አበባ ፤ ዐቢይ የገቡበት ጦርነት|ETHIO FORUM

ኢራናዊው ጀኔራል በአዲስ አበባ ፤ ዐቢይ የገቡበት ጦርነት|ETHIO FORUM

የሀረሪ ከተማ እድገት እና የቁንድዶ ተራሮች ጉብኝት

የሀረሪ ከተማ እድገት እና የቁንድዶ ተራሮች ጉብኝት

Самый доверенный генерал Ирана всё это время работал на Моссад? — Полное расследование

Самый доверенный генерал Ирана всё это время работал на Моссад? — Полное расследование

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]