እንዴት የዶሮ ቤተ መስራት እንችላለን /how to design chicken coop
Автор: Ethio Doro Erbata
Загружено: 2020-10-03
Просмотров: 32647
Описание:
#like #share #subscribe
በከተማ ግብርና ከሚሠሩ ስራዎች መካከል የዶሮ እርባታ አንዱ ነው ፡ ፡ በከተማ ውስጥ ውሰን መሬት እንዳለ ይታወቃል ይህ ቪዲዮ ባለን ውስን መሬት ለአንድ አባወራ ከ5_6 ዶሮ ቢኖሩት እንዴት ቤተሰቡን እንቁላል መመገብ እንደሚችል ያሰገነዝባል፡ ፡
የሚያስፈልገን ግብዓት ጣውላ (150ብር)፣ ቆርቆሮ 1 (160ብር)፣ ማጠፊያ (10 ብር) እና ሚስማር (75ብር) አጠቃላይ ወጪ 395 ብር ያሰፈልጋል
ቀመቱ 1m;
ጎኑ 1.5m እቁላል ሚጥልበት ሲጨመር 2m ;
ስፋቱ 50cm(ደሮቹያለበት) አጠቃለይ ስፋት 90cm weyim የቆርቆሮ ስፋት ያክል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: