የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ዝግጅት፡ የግብረ-ገብ ሞዴል ፈተና ጥያቄዎችና መልሶች - 2018
Автор: HaHu Tube
Загружено: 2026-01-23
Просмотров: 682
Описание:
"ሰላም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች! በዚህ ቪዲዮ የ2018 ዓ.ም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የግብረ-ገብ ሞዴል ፈተናን በዝርዝር እንሰራለን።
ፈተናው በውስጡ የያዛቸው ዋና ዋና ርዕሶች፡-
ኃላፊነትን መወጣት፦ የግል፣ የቤተሰብ እና የሀገር ኃላፊነት።
የስራ ባህል፦ የታታሪነት እና የጠንካራ ስራ ባህል አስፈላጊነት።
ምክንያታዊ ውሳኔ፦ መረጃን መሰረት ያደረገ ውሳኔ አሰጣጥ።
ምሉዕነት (Integrity)፦ ሀቀኝነት እና ታማኝነት።
የህግ የበላይነት፦ ህግን ማክበር እና የህግ ባህሪያት።
ይህ ቪዲዮ ለሚኒስትሪ ፈተና (Regional Exam) በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ ይረዳችኋል። ቪዲዮውን ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እንዲማሩበት እርዱ።"
የ6ኛ ክፍል ግብረ-ገብ፣ የሞዴል ፈተና 2018፣ የግብረ ገብ ጥያቄዎች፣ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ፣ ስነ-ምግባር፣ Moral Education Grade 6 Ethiopia, Ministry Exam Preparation.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: