የኢንተርኔት እና ሶሻል ሚድያ በልጆቻችን ላይ ያለው ተጽእኖ እና መፍትሄዎቹ
Автор: Touch Your Vision
Загружено: 2024-04-17
Просмотров: 416
Описание:
በቤታችን ውስጥ ፈተን የለቀቅነው እና ልጆቻችንን እያሳደገ ያለ ነገር ኢንተርኔት እና ሶሻል ሚድያ ዋነኛው ነው፡፡ ለትምህርታቸው ፤ ለባህርያቸው እንደምናቅድ ለኢንተርኔት አጠቃቀማቸው አናቅድም ስለሆነም ለመጀመር የሚያስችሉ ነጥቦችን አነሳለሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት፡፡
የበለጠ ማብራሪያ የምትፈልጉ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ ፤ ሌሎች ቪድዮዎችን ስለምለቅ SUBSCRIBE አድርጋችሁ ማለፍ ትችላላችሁ፡፡
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: