ጾም እና አደገኛ መዘዙ! ክፍል 1፦ ሱስ ድንገት የማቆም ጉዳት!
Автор: Dr. Nicodemus 777 (ዶክተር ኒቆዲሞስ)
Загружено: 2026-03-02
Просмотров: 113
Описание:
እባካችሁ ተጠንቀቁ!
ጾም እና አደገኛው መዘዝ!
በጾም ወቅት የመከሰቱ በቀላሉ መከላከል የሚቻሉ አሳሳቢ የጤና ችግሮች ያጋጥማሉ።
በዚህ ክፍል ሱስ፣ በተለይ የአልኮል መጠጥ ድንገት ማቆም ስለሚያመጣው አስከፊ የጤና ዕክል እናያለን።
በሚቀጥለው ስለ ስኳር እና ደም ግፊት ክትትል፣ በእነዚህ ቋሚ በሽታዎች የተጠቁ ታካሚዎች በጾም ወቅት ስለሚያጋጥማቸው ድንገተኛ አደጋዎች እናወራለን።
አብራችሁን ከቆያችሁ፣ ይህን ለመከላከል ማድረግ ስላለብን፣ ቅድመ ጥንቃቄዎች እናወራለን።
ቤተሰብ ይሁኑ። Subscribe!
ስለጤናዎት ይማሩ! ያስተምሩ!
Like! Share!
#dr_nicodemus_777
#ዶክተር #ኒቆዲሞስ
#ኢትዮጵያ
#Ethiopian #doctors #on #set
#team_reset
#Ethiopia #hakim
#ጤና
#ስኳር
#ደምግፊት
#ሱስ
#አልኮል
#withdrawal
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: