ለእውቀት አእምሮን የሚከፍቱ ማስተዋልን የሚሰጡ ቃለ እግዚአብሔር ጥበቦች ዘኢያገድፍ
Автор: ደብተራ - debtera
Загружено: 2022-03-31
Просмотров: 24316
Описание:
ሰላም ተመልካቾቻችን ይህ የደብተራ ትዩብ ነው በዚህ ቻናላችን ላይ በተከታታይ የተለያዩ አይነት ጥቅም ያላቸውን ጥበቦች ከአባቶቻችን ተምረን እያስተማርን እንገኛለን። ለዛሬም ደግሞ የአስተሳሰብ አድማስን የሚያሰፋ የመረዳት መጠናችንን የሚጨምር የተማርነውን የማያስረሳ ያነበብነውን የሚያሰርጽ የሰማነውን የሚጠብቅ ታላቅ ጥበብ እነሆ ይዘንላችሁ መጥተናል። ለዛሬ በቀላሉ ልንሰራቸው በምንችላቸው በዘቢብና በቁንዶ በርበሬ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ
በዘቢና በቁንዶ በርበሬ ክፍል 1 • 🛑 ተጠቀሙበት በዘቢብና በቁንዶ በርበሬ የሚሰራ የትምህርት መድሃኒት...
በቡና እና በ አረቄ • ዘኢያገድፍ የተማርነውን ትምህርት የማያስረሳ በቀላሉ ቡና ፣ ጫት ...
አብሾ • አብሾ እና እፀ ፋርስ ለትምህርት እንዴት ይወሰዳሉ | አፍልሆ | a...
download pdf https://drive.google.com/file/d/1iOEx...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: