ለሎሬት ፀጋዬ ከአራዳ ፓርክ እስከ ጎረምቲ | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-04
Просмотров: 1063
Описание:
የኢትዮጵያ ስነ-ጽሁፍና ትያትር ህያው ምስክር የሆነው ክቡር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን፣ ከአራዳ ፓርክ እስከ ትውልድ ስፍራው ጎረምቲ ያለውን ጥልቅ የሕይወትና የጥበብ ጉዞ በዚህ ቪዲዮ እንቃኛለን። ፀጋዬ ለማንነቱ፣ ለቋንቋውና ለሀገሩ የነበረው ፍቅር እንዴት ተቀረጸ? ከአዲስ አበባው የጥበብ መንደር እስከ አምቦዋ ተፈጥሮአዊ ውበት ድረስ ያለውን አሻራ እናወሳለን። የታላቁን ገጣሚና ደራሲ ታሪክ ከዚህ ይመልከቱ
#TsegayeGebremedhin #EthiopianArt #Literature #ሎሬትፀጋዬ #ጥበብ #ኢትዮጵያ #Goremti
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: