ተጠንቀቁ! በሕይወታችሁ በፍጹም ልታስጠጓቸው የማይገቡ 5 መርዛማ ሰዎች | Wisdom Mindset
Автор: Wisdom Mindset
Загружено: 2026-01-25
Просмотров: 148
Описание:
"ሰላም የጥበብ ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ እውነተኛ ጓደኛን ማወቅ ብቻ ሳይሆን፣ ጠላትህን ወዳጅ መስሎ ካልለየኸው የገነባኸውን ማንነትና የአእምሮ ሰላምህን ሊያፈርስብህ እንደሚችል እንነጋገራለን።
በቪዲዮው ውስጥ የምናያቸው፦
ጉልበት መጣጮች (Energy Vampires): ደስታህን የሚመጥጡ ሰዎችን መለየት።
በቀልድ ስም የሚንቁህ: ለራስህ ያለህን ክብር የሚቀንሱ ስልታዊ ንቀቶች።
የሚቆጣጠሩህ ሰዎች: የግል ወሰንህን (Boundaries) የማያከብሩ መርዛማ ሰዎች።
የስኬት ጠላቶች: በስኬትህ የማይደሰቱ እና ጉዞህን የሚያቀዘቅዙ።
ምስጢር ሰብሳቢዎች: መረጃህን አንተን ለማጥቃት የሚጠቀሙ 'ሰላዮች'።
እነዚህን ሰዎች በመለየት የአእምሮ ሰላምህን (Inner Peace) እንዴት እንደምትጠብቅ በጥልቀት እንመለከታለን።
በቅንነት ልባችሁ ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ!"
የእኛን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ፦ @WisdomMindsetEth
✅ Subscribe: [ / @wisdommindseteth ]
✅ Facebook: [ / fekadiestotaw21 ]
✅ Telegram: [https://t.me/wisdommindseteth]
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን! ጥበብ ለህይወት - የአሸናፊዎች መገኛ።
#WisdomMindsetEth #MotivationAmharic #PersonalGrowth #Success #Ethiopia #አነቃቂ #ስኬት #ጥበብ" #WisdomMindset #ToxicPeople #Motivation #SelfCare #Psychology #የአእምሮሰላም #AmharicMotivation
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: