ሴቶችን የማግኔት ያህል የምትስብባቸው 4ቱ የሳይኮሎጂ ሚስጥሮች (ማንም የማይነግርህ!)
Автор: Psych Addis - ሳይክ አዲስ
Загружено: 2025-12-06
Просмотров: 14743
Описание:
ስትከተላት ትሸሻለች? ስትተዋት ደግሞ ትፈልግሃለች? ይህ በዘፈቀደ የሚሆን ነገር ሳይሆን በሳይንስ የተረጋገጠ የሰው ልጆች ስነ-ልቦና ነው። በዚህ ቪድዮ ውስጥ ሴቶች ለምን "Nice Guys"ን እንደሚገፉ እና ለራሱ ዋጋ የሚሰጠውን ወንድ እንደሚያሳድዱ 4 ወሳኝ የሳይኮሎጂ ሚስጥሮችን (Psychological Secrets) እንመለከታለን። እነዚህን ህጎች ከተረዳህ በግንኙነትህ ውስጥ ተከታይ መሆን ታቆማለህ።
በዚህ ቪድዮ ምን ታገኛለህ?
ለምን ብዙ ትኩረት መስጠት ዋጋህን ይቀንሳል?
በሴቶች አእምሮ ውስጥ እንዴት መግባት ይቻላል?
ራስህን እንደ "ሽልማት" (Prize) የመቁጠር ጥበብ።
ለተጨማሪ ጠቃሚ ምክሮች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!
#Ethiopia #DatingAdvice #AmharicMotivation #Psychology #Men
#EthiopianDating #PsychologyFacts #Amharic #SelfImprovement #RelationshipAdvice #AlphaMale #Ethiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: