ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

#ግብመተለም

Автор: SAK Training & Consultancy

Загружено: 2024-07-08

Просмотров: 2591

Описание: ግብ ማለት ወደፊት በህይታችን ለማሳካት የምናልምው ቦታ ማለት ነው፡፡ግብ ከሌለን የዘፈቀደ ህይወት በመምራት በህይወታችን አቅጣዓዎች ላይ ትኩረት ለማድረግ አንችልም፣ ያለንን አቅም አሟጠን ለመጠቀም አንችልም አንዲሁም በኑሮአችን እርካታ ላንገኝ አንችላለን፡፡ ግብ ስንተልም የማያሻማ፣ የሚለካ፣ ሊደረስበት የሚችል፣ ተጨባጭ የሆነ እና የጊዜ ገደብ ያለው መሆን አለበት፡፡ ግባችን የሚከተሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለበት ምን? ምንያህል? መቼ? ማን?አንዴት? በህይወታችን ላይ የተለያዩ ግቦች ሊኖሩን ይችላሉ ለምሳሌ የትምህርት፣ የቤተሰብ፣ የጤንነት፣ የማህበራዊ ሕይወት፣ የመንፈሳዊ ሕይወት አንዲሁም የኢኮኖሚ አቅም መዳረሻ ሊኖረን ይገባል፡፡
ግብ ከተዘጋጀ በኃል በድርጊት መታገዝ ይኖርበታል፡፡ ይህንን ሃሳብ ለማጠናከር ጃፓኖች “ግብ ያለ ድርጊት የለሊት ህልም ነው” የሚል አባባል አላቸው፡፡ በህይወታችን ላይ የምንኖርበትን አላማ እና ትልቁን ግብ ማስቀመጥ ይኖርብናል፡፡ ያለ ግብ የምንንቀሳቀስ ከሆነ እና የምንሄድነትን መንገድ ካላወቅን ማንኛውም መንገድ ይወስደናል ይባላል ይህም ጊዜን፣ ገንዘብን፣ ምቹ አጋጣሚዎችን ልናባክን አንችላለን፡፡
ወጤታማ ህይወት ለመምራት ግብባችንን በማዘጋጀት አላማ መር ህይወት መምራት አለብን፡፡

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
#ግብመተለም

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#Mindset#የአይምሮ ዝግጅት#GrowthMindset#Belief#ውቅረልቦና#SAK Consultancy#Change#Perspective#Paradigmshift

ስሜትን መግራት #Emotional intelligence# IQ + EQ# social skill# ዶ/ር አደራ አብደላ #SAK Training and consultancy

ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - ON MERI podcast

እዩ ጩፍ በካራቴ ብቻ ነው ሚበልጠኝ Comedian Zedo|| 2021

ህልምህን ለፈጣሪህ ብቻ ተናገር

ህልምህን ለፈጣሪህ ብቻ ተናገር

የአቶ በቃሉ ዘለቀ የመሪነት ተሞክሮ /የስራ መሪዎች መድረክ/Forum for Executive Leaders#FEEL#sakconsultancy #addischamber

ልናነበው እሚገባ ምርጥ መጽሃፍ ሰው እና ሃሳቡ|(ምዕራፍ 1 – 6)#Ethiopian Books#Amharic AUDIOBOOKS#motivational video

#ወደኃላ የሚያስቀሩንን አስተሳሰቦች ማስወገድ#Overcoming Self-defeating beliefs #personal development#selfimprovement

Эти 4 утренних правила НАВСЕГДА избавят тебя от лени | Система Сюгё-До

CONFLICT management | ግጭትን መፍታት | ዶ/ር አደራ አብደላ

እስኪ አንድ ግብ አውጡ በመጀመሪያ!

እስኪ አንድ ግብ አውጡ በመጀመሪያ!

ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!

ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!

በ 2017 የህይወት ግባችሁን ማስቀመጥ ለምትፈልጉ የተዘጋጀ ቪዲዮ | How To Set a short & Long Term Goal - As per Jim Rohn

#የማድነቅኃይል# ጠንካራጎንላይማተኮር#አድናቂልብእናአይን#Appreciativeinquiry#focusonstrength#SAKconsultancy

Dr. Arega Yirdaw's Interview on Amhara TV - Part 1 #2006E.C #2014

7ቱ የውጤታማ ሰዎች ልማዶች | THE 7 HABITS OF HIGHLY EFFECTIVE PEOPLE | Amharic audio books | Henok Hirboro

የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ | Time MANAGEMENT | ዶ/ር አደራ አብደላ

Dr. Meketew Kebede with Befekadu Geremew ዶ/ር መክተው ከበደ ከበፍቃዱ ገረመው ጋር ያለ መጽሃፍ (ያለ ንባብ) አዕምሮ ሊሰፋ አይችልም!

#ኮምኒኬሽንክህሎት#Communicaitonskills#AssertiveCommunication #ተግባቦትብቃት#SAKtrainingandconsultancy#DrAdera

#እራስንመቀበል#ዶ/ርአደራአብደላ#self-esteem#highselfesteem#ከፍተኛእራስን የመቀበል ባህርይ#Dr.AderaAbdela#SAKTraining

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]