በክብር ለመገለጥ ከእኛ የሚጠበቅ 4 ነጥቦች ምንድን ናቸው ? በእርግጠኝነት ሙሉውን ይስሙት ይለወጡበታል ። ሐዋርያው ስንታየሁ
Автор: Sintayehu Tsegaye Ministry
Загружено: 2020-05-24
Просмотров: 198
Описание:
በቀጣይ ዘመን በክብር ለመገለጥ ከእኛ እግዚአብሔር ምን ይጠብቃል ? ሙሉውን ትምህርት እንዲሰሙትና እንዲለወጡበት ጥሪ አቀርባለሁ ።
ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች ትምህርቶቼ በቀላሉ እንዲደርሳችሁ Subscribe በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ ።
አላማችን ሰዎችን ከጨለማ ወደ እግዚአብሔር ብርሃን እንዲመጡና የክርስቶስ ደቀ መዝሙር ማድረግ ሲሆን ይህ ቻናል የተጀመረው እርስዎን ለማገዝና ወደ እግዚአብሔር ሙላት ደርሰው እንዲሞሉ ስለሆነ አሁኑኑ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
አመሰግናለሁ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: