ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ወሲብ በኢስላም | ከአል-በቀራህ ክፍል 36 የተቀነጨበ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || SUNNAH MULTIMEDIA

Автор: SUNNAH MULTIMEDIA

Загружено: 2021-09-30

Просмотров: 73509

Описание: ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ሐገራችን ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ብርቅዬ የእስልምና ኃይማኖት አዋቂያንና መምሕራን መሐከል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ናቸው።

በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዳዕዋ እንቅስቃሴ ላይ በጉልህ የሚታይ አሻራቸውን ያኖሩ፣ ተወዳጅነትን ብሎም ተቀባይነትን ያገኙ የእውቀት ባልተቤት ናቸው።

በተለይም ቁርኣንን በመፈሰሩ(በማብራራቱ) ዘርፍ ላይ ያላቸውን ድንቅ ብቃት በዘርፉ ላይ ካደረጉት ተሳትፎ አኳያ በቀላሉ መረዳት ይቻላል። አዲስ አበባ በሚገኘው ፈትህ አባቦራ መስጂድ ለዓመታት የአላህን ቃል ቁርኣን በመተርጎምና በማብራራት ለአካባቢው ማ/ሰብ እውቀትን እየመገቡ ከመቆየታቸውም ባሻገር፣ በካሴትና በተለያዩ ማሰራጫ መንገዶች ለመላው አድማጮቻቸው እያደረሱ ቆይተዋል።

አሁን ደሞ ጀሞ ሁለት አካባቢ በሚገኘው ሰዒድ ያሲን መስጂድ ውስጥ በተሻሻለ ሁኔታ ትምሕርታቸውን እያደረሱ ይገኛሉ።

ሱና መልቲሚዲያም አድማጭ ተመልካቾችን በሚመጥን መልኩ በጥራት ለውድ ቤተሰቦቹ በማድረስ ላይ ይገኛል።

ያላችሁን ማንኛውንም ሐሳብና አስተያየት አድርሱን።
ቻነላችንንም ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን መሰል ፕሮግራሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

ቪዲዮዎቻችንን ከወደዳችሁ፣ ላይክና ሼር፣ ያላችሁን አስተያየት ደሞ ኮሜንት በማድረግ እንድታሳውቁን በአክብርዎት እንጠይቃለን።

"ጉዟችንን ከሥንቅ ጋር!"
©ሱና መልቲሚዲያ
#ተፍሲር #Tefsir #AlBaqarah #አል_በቀራህ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ወሲብ በኢስላም | ከአል-በቀራህ ክፍል 36 የተቀነጨበ || በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || SUNNAH MULTIMEDIA

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሱፊ፣ ሰለፊ፣ ሱኒ፣… ምንድናቸው? || የተለያዩ የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Al-Fattawa || Sunnah Multimedia •HD

ሱፊ፣ ሰለፊ፣ ሱኒ፣… ምንድናቸው? || የተለያዩ የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Al-Fattawa || Sunnah Multimedia •HD

ማስጠንቀቅያ! ለወንዶችም ለሴቶችም || ሴጋ (ማስተርብዩሽን) በእጃችን ስሜታችንን ማውጣት (ማርካት) በጤናችና በትዳራችን ላይ የሚያስከትለው አስከፊ ጉዳቶች

ማስጠንቀቅያ! ለወንዶችም ለሴቶችም || ሴጋ (ማስተርብዩሽን) በእጃችን ስሜታችንን ማውጣት (ማርካት) በጤናችና በትዳራችን ላይ የሚያስከትለው አስከፊ ጉዳቶች

የዙልቀርነይን ታሪክ | የእጁጅ ማእጁጅ | ኡስታዝ አህመድ አደም | ustaz ahmed adem

የዙልቀርነይን ታሪክ | የእጁጅ ማእጁጅ | ኡስታዝ አህመድ አደም | ustaz ahmed adem

🛑ብልትን መጥባት መላስ ድናችን ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም

🛑ብልትን መጥባት መላስ ድናችን ይፈቀዳል ወይስ አይፈቀድም

Ethiopia-ዘመነ ከአስመራ? ፋኖ ተዋሃደ?|ፋኖ ድሮን ሊታጠቅ?

Ethiopia-ዘመነ ከአስመራ? ፋኖ ተዋሃደ?|ፋኖ ድሮን ሊታጠቅ? "ለቀይባሕር ተጣሉ" ጠሚው|ጃዋር ላይ የተመዘዘው ምስጢር

በ እስልምና እራስን ማርካት ይቻላል?

በ እስልምና እራስን ማርካት ይቻላል?

🔴ለችግሮቻችሁ ሁሉ መፍትሔ || ኡስታዝ ዩሱፍኢብራሂም

🔴ለችግሮቻችሁ ሁሉ መፍትሔ || ኡስታዝ ዩሱፍኢብራሂም

ድሃ ነን| አጭር ዳዕዋ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Short Daawa by Sheikh Mohammed Hamiddin

ድሃ ነን| አጭር ዳዕዋ በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Short Daawa by Sheikh Mohammed Hamiddin

🔴ፈተዋ 4⃣👉አንድ ባለትዳር ሴት ባሏን በስልክ ስሜቱን ማስጨረስ በኢስላም እንዴት ይታያል❓

🔴ፈተዋ 4⃣👉አንድ ባለትዳር ሴት ባሏን በስልክ ስሜቱን ማስጨረስ በኢስላም እንዴት ይታያል❓

🛑 በህልም #እድለኛ ብቻ የሚያያቸው 7 ስባት ህልሞቺ

🛑 በህልም #እድለኛ ብቻ የሚያያቸው 7 ስባት ህልሞቺ

ለ3 ቀን ለ40 ቀን እያሉ ዳዕዋ መውጣት ይቻላልን? እና ሌሎች የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || ለጥያቄዎ || Sunnah Multimedia

ለ3 ቀን ለ40 ቀን እያሉ ዳዕዋ መውጣት ይቻላልን? እና ሌሎች የፈታዋ ጥያቄና መልሶች በሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || ለጥያቄዎ || Sunnah Multimedia

ወሲብ በኢስላም

ወሲብ በኢስላም

የዚክር ቱርፋቶች/ሸህ ሙሀመድ አህሚዲን

የዚክር ቱርፋቶች/ሸህ ሙሀመድ አህሚዲን

የሰመረ የባል እና ሚስት የትዳር ግንኙነት እንዲኖር ሚስት ማድረግ ካለባት ነገሮች ||  በሸይኽ ሓሚድ ሙሳ(አላህ ይጠብቃቸው) ||

የሰመረ የባል እና ሚስት የትዳር ግንኙነት እንዲኖር ሚስት ማድረግ ካለባት ነገሮች || በሸይኽ ሓሚድ ሙሳ(አላህ ይጠብቃቸው) ||

የመኝታው ክፍል ሚስጥር..! | ዘላቂ የሆነ ትዳር እንዲኖረን እንስራበት

የመኝታው ክፍል ሚስጥር..! | ዘላቂ የሆነ ትዳር እንዲኖረን እንስራበት

በዚህ ወር መጠቀምና👍መጠንቀቅ ያሉብን ነገሮች👎(selona$tube)

በዚህ ወር መጠቀምና👍መጠንቀቅ ያሉብን ነገሮች👎(selona$tube)

የአሕባሾች ታሪክ እና የጀህሚያ እምነታቸው! የሸይኽ ረቢዕና የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ ኣደም ደረሳ የሆኑት! ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ'ሲልጢይ -حفظه الله-

የአሕባሾች ታሪክ እና የጀህሚያ እምነታቸው! የሸይኽ ረቢዕና የሸይኽ ሙሐመድ ዐሊይ ኣደም ደረሳ የሆኑት! ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ'ሲልጢይ -حفظه الله-

ክክክ እስቲ ፈታ በሉ! ለባለ ትዳሮች.. አስቂኝና ጣፋጭ ምክር በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

ክክክ እስቲ ፈታ በሉ! ለባለ ትዳሮች.. አስቂኝና ጣፋጭ ምክር በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ

ማስተርቤሸን (ሴጋ) በኢሰላም እንዴት ይታያል ሀላል ወይስ ሀራም? በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን

ማስተርቤሸን (ሴጋ) በኢሰላም እንዴት ይታያል ሀላል ወይስ ሀራም? በሸህ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን

የምን ጭንቀት? | የጁምዓ ኹጥባ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

የምን ጭንቀት? | የጁምዓ ኹጥባ በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን || Juma'a Khutba by Sheikh Mohammed Hamiddin

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]