ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ከውርጃ በኋላ ለእርግዝና ምን ያህል ጊዜ ልጠብቅ? ከስንት ቀን ብሃላ ነው ጾታዊ ግንኙነት ማድረግ የሚፈቀደው || እስከ ስንት ጊዜ ድረስ ማስወርድ ይቻላል?

Автор: Yetena Kal HD የጤና ቃል

Загружено: 2021-11-25

Просмотров: 16584

Описание: ሰላም እንዴት ናችሁ? ውድ የጤና ቃል ቤተሰቦች በዚህ ቪዲዮ ከውርጃ በኋላ ለእርግዝና ምን ያህል ጊዜ ልጠብቅ? ከስንት ቀን ብሃላ ነው ጾታዊ ግንኙነት ማድረግ የሚፈቀደው || እስከ ስንት ጊዜ ድረስ ማስወርድ ይቻላል? የተሰኘ ፕሮግራም ይዘን መተናል አብራችሁን ሁኑ ።

Follow me!

YouTube: https://bit.ly/3cfDmPR
Facebook:   / yetenakalhd  
Twitter:   / yetenakal  
Telegram: https://t.me/Yetena_kal
ኢንፎርሜሽን ለማግኘት
https://t.me/Yetena_kal

==============================================================================
ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች
=============================================================================
፟
https://bit.ly/3qIOFs4
https://bit.ly/3nlBECU
https://bit.ly/3wT4HR6
https://bit.ly/3nlcF2z
https://bit.ly/32bWP2d
https://bit.ly/3Fgyia8
https://bit.ly/3qILn88
https://bit.ly/3DtSeWU



#ከውርጃ #በኋላ #ለእርግዝና #ምን #ያህል #ጊዜ #ልጠብቅ?


#አንዲት ሴት ካስወረዳት ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ማርገዝ እንዳለባት ላታውቅ ትችላለች።

አንዲት ሴት ውርጃ ካጋጠማት እስከ ሁለት ሳምንት ድረስ ምንም አይነት ግንኙነት እንዳይደረግ ይመከራል ምክንያቱም ለኢንፌክሽን ተጋላጭ ልትሆን ስለምትችል።

#ከውርጃ በኋላ ከሁለት ሳምንት በኋላ እንቁላል መለቀቅ ይጀምራል ( እርግዝና መፈጠር ይችላል)

#አንዳንዴ የወር አበባ ከውርጃ በኋላ ለተወሰኑ ጊዜ ላይታይ ይችላል ነገር ግን በዚህ መሃል ግንኙነት ቢደረግ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ፡፡

#ውርጃ ያጋጠመው ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ እረጅም ጊዜ መጠበቅ ላይጠበቅባት ይችላል ለሁለተኛ ጊዜ ለማርገዝ ነገር ግን ሁለት እና ከዛ በላይ ካጋጠመ ከ 3ወር እስከ አመት እርግዝና ባይፈጠር ይመከራል

#ተደጋጋሚ ውርጃ የሚያጋጣማቸው ሰዎች ለቀጣይ እርግዝና ከመዘጋጀታቸው በፊት አንዳንድ ምርመራዎችን ቢያደርጉ የተሻለ ይሆናል ለምሳሌ የደም ምርመራ የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅማቸውን ለማወቅ እና የሆርሞን መዛባት እንዳጋጠመ ለመለየት እንዲቻል፣ የክሮሞዞም ምርመራ፣ አልትራሳውንድ የመሳሰሉትን . . .

#እንዲሁም እርግዝና ሲታሰብ ቀድሞ ቫይታሚኖችን እና ፎሊክን ቢወስዱ እርግዝናውን ማገዝ ይችላል፡፡
#እንዲሁም ጭንቀት ማስወገድ ለቀጣይ እርግዝና የተሻለ ሚናን ይጫወታል

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ከውርጃ በኋላ ለእርግዝና ምን ያህል ጊዜ ልጠብቅ? ከስንት ቀን ብሃላ ነው ጾታዊ ግንኙነት ማድረግ የሚፈቀደው || እስከ ስንት ጊዜ ድረስ ማስወርድ ይቻላል?

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በእርግዝና ጊዜ መውሰድ የሌለብሽ መድኀኒቶች/ Drugs(medications) to avoid during pregnancy/Dr. Seife/ HABESHANNURSE

በእርግዝና ጊዜ መውሰድ የሌለብሽ መድኀኒቶች/ Drugs(medications) to avoid during pregnancy/Dr. Seife/ HABESHANNURSE

የሶስት ወር እርግዝና/በዚህ ወር እኔ ምን ገጠመኝ? 3 months Pregnacy @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese @derenews9281

የሶስት ወር እርግዝና/በዚህ ወር እኔ ምን ገጠመኝ? 3 months Pregnacy @seifuonebs @donkeytube.eshetumelese @derenews9281

ልጅን ማጠብ፣ መያዝ፣ ማሸት፣ ማሞቅ እና ሌሎችም .. | Bathing, Holding, Dressing, & Warming Your Baby, Complete Guide!

ልጅን ማጠብ፣ መያዝ፣ ማሸት፣ ማሞቅ እና ሌሎችም .. | Bathing, Holding, Dressing, & Warming Your Baby, Complete Guide!

እርግዝና የወር አበባ በመጣ በስንተኛው ቀን ይፈጠራል ? WHEN IS THE BEST TIME TO GET PREGNANT?

እርግዝና የወር አበባ በመጣ በስንተኛው ቀን ይፈጠራል ? WHEN IS THE BEST TIME TO GET PREGNANT?

БОМБОНУЛИ ПЕРВЫЕ ЯДЕРНЫЕ РАКЕТЫ Ирана! РАЗНОС Орешника в Тегеране: всплыла ПРАВДА о Kheibar

БОМБОНУЛИ ПЕРВЫЕ ЯДЕРНЫЕ РАКЕТЫ Ирана! РАЗНОС Орешника в Тегеране: всплыла ПРАВДА о Kheibar

የ 3 ወር የእርግዝና መከላከያ መርፌ አደገኛ ጉዳት እና አጠቃቀም ማወቅ አለባችሁ| Depo provera contraceptive injection

የ 3 ወር የእርግዝና መከላከያ መርፌ አደገኛ ጉዳት እና አጠቃቀም ማወቅ አለባችሁ| Depo provera contraceptive injection

ከፅንስ መጨናገፍ እና ከውርጃ በኋላ በድጋሜ መቼ ማርገዝ ይቻላል ? መቼስ ማርገዙ ይመከራል ?

ከፅንስ መጨናገፍ እና ከውርጃ በኋላ በድጋሜ መቼ ማርገዝ ይቻላል ? መቼስ ማርገዙ ይመከራል ?

የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ

የእርግዝና የመጀመሪያ 4 ቀናት ምልክቶች | early pregnancy 4 days sign and symptoms| Dr. Yohanes - ዶ/ር ዮሀንስ

⚡️ Срочный ответ Путина Трампу || Россия вступила войну ?

⚡️ Срочный ответ Путина Трампу || Россия вступила войну ?

ሰራተኛዋ አደይ ክፍል 210 ll WEG Tube || ወግ ቲዩብ

ሰራተኛዋ አደይ ክፍል 210 ll WEG Tube || ወግ ቲዩብ

🔴የእሁድ ማለዳ |  የአምልኮ እና የቃል ጊዜ | ሀልዎት አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | የቀጥታ ስርጭት #2026

🔴የእሁድ ማለዳ | የአምልኮ እና የቃል ጊዜ | ሀልዎት አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | የቀጥታ ስርጭት #2026

Куди ще може поширитися війна США та Ізраїлю проти Ірану? | Ефір ВВС

Куди ще може поширитися війна США та Ізраїлю проти Ірану? | Ефір ВВС

Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19

Расслабляющая музыка, исцеляющая от стресса, беспокойства и депрессивных состояний, исцеляет #19

⚡️ГАЛЛЯМОВ: Срочно! ПЕРВАЯ РЕАКЦИЯ Ирана на атаку Азербайджана. БРЕД и УГРОЗЫ: Путин теряет КОНТРОЛЬ

⚡️ГАЛЛЯМОВ: Срочно! ПЕРВАЯ РЕАКЦИЯ Ирана на атаку Азербайджана. БРЕД и УГРОЗЫ: Путин теряет КОНТРОЛЬ

ከወር አበባ በኋላ እርግዝና መቼ ይፈጠራል ? | When did pregnancy will occur after period

ከወር አበባ በኋላ እርግዝና መቼ ይፈጠራል ? | When did pregnancy will occur after period

የዝንጅብል ድንቅ ጥቅሞች  ለጤና ለቆዳ ለእርግዝና | #drhabeshainfo | Amazing Benefits of Ginger for health

የዝንጅብል ድንቅ ጥቅሞች ለጤና ለቆዳ ለእርግዝና | #drhabeshainfo | Amazing Benefits of Ginger for health

🔥СЕЙЧАС! В Иране СТРАШНЫЙ ЗАМЕС: всё В ОГНЕ (ВИДЕО). В Тегеране зреет ПЕРЕВОРОТ: ⁨@DRUGAYA_STRANA

🔥СЕЙЧАС! В Иране СТРАШНЫЙ ЗАМЕС: всё В ОГНЕ (ВИДЕО). В Тегеране зреет ПЕРЕВОРОТ: ⁨@DRUGAYA_STRANA

ዳጣ ክፍል 70

ዳጣ ክፍል 70

ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding

ከውርጃ በኋላ የወር አበባ መቼ መምጣት አለበት ? የደም መፍሰሱስ መቆም ያለበት መቼ ነው ? | period after abortion and bleeding

ФИЛИППЕНКО: Трамп НЕ ВЕРИЛ, что ТАКОЕ СЛУЧИТСЯ! В США грядёт ЛЮТЫЙ БУНТ. Вашингтон ГУДИТ из-за Ирана

ФИЛИППЕНКО: Трамп НЕ ВЕРИЛ, что ТАКОЕ СЛУЧИТСЯ! В США грядёт ЛЮТЫЙ БУНТ. Вашингтон ГУДИТ из-за Ирана

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]