"በየወሩ በ10 የሚከበረው የመስቀል መታሰቢያ ታሪክና በረከቱ | Meskel Monthly Celebration"
Автор: ዓምድTubeAmdeTube
Загружено: 2026-02-16
Просмотров: 26
Описание:
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር መስቀል ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ወር በገባ በ10 የሚከበረውን የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ትርጉም፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና በዕ። መስቀል ለክርስቲያኖች የድኅነት ምልክት፣ የሰላም አርማና የዲያብሎስ ድል መንሻ ነው።
በዚህ ቪዲዮ የሚገኙ ነጥቦች፦
የመስቀል በዓል በ10 ለምን ይከበራል?
የመስቀሉ ኃይልና በረከት።
ለዕለቱ የሚሆኑ መንፈሳዊ መልዕክቶች።
🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ቪዲዮውን ላይክ እና ሼር ያድርጉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: