የበርበሬ ድልህ አዘገጃጀት/ድልህ አሰራር/በርበሬ ድልህ
Автор: Ethio New Generation media
Загружено: 2025-01-03
Просмотров: 14537
Описание:
የበርበሬ ድልህ አዘገጃጀት/ድልህ አሰራር/በርበሬ ድልህ #ethiopianfood #food #food ethiopian| #ethiopianfoodrecipe
#ethio_new_generation_media
#ethiopianfood
#የበርበሬድልህአሰራር
ግብዓቶች
በርበሬ 1ኪሎ
ነጭ ሽንኩርት 150ግ
ዝንጅብል 70ግ
የጤናዳም ፍሬ
ጥቁር አዝሙድ 3የሾርባ ማንኪያ
ቁንዶ በርበሬ 1 የሾርባ ማንኪያ
ኮረሪማ 1የሾርባ ማንኪያ
ጨው 1 የሾርባ ማንኪያ
ዘይት 1/4 ኩባያ
ውሃ 5 ኩባያ
ingrdents
Pepper 1kg
Garlic 150g
Ginger 70g
rue 1tbsp
Black cumin 3tbsp
Black pepper 1tbsp
Cardamon 1tbsp
Salt 1tbsp
Oil 1/4cup
Water 5cups
ሰላም ውድ ተመልካቾች የዛሬው ቪዲዮ በጣም በቀላሉ የሚዘጋጅና ወጦችን በደንብ የሚያጣፍጥልን በተለይ ደግሞ ለዶሮ ወጥ መስሪያ እጅግ ተመራጭ የሆነ የበርበሬ ድልህ አሰራር ነው እናንተም አዘጋጅታችሁ ትጠቀሙበታላችሁ በማለት ይዘንላችሁ ቀርበናል።ወደቻናላችን ስለመጡ እናመሰግናለን ሌሎችም ጠቃሚ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ቤተሰብ ሁኑ
Related keywords
Ethio new generation media,ethiopian,eritreans,Ebs,ምግብ አሰራር,Ebc,Ethiopia,food,addis ababa,africa,ethiopian film,“ምግብ”,“አሰራር”,mgb aserar,how to make Ethiopian food,ethiopia,african food,best ethiopian food,ethiopian cuisine,ethiopian food injera,#ምግብ አዘገጃጀት,#ምግብ አሰራር,የኢትዮጵያ ምግብ አሰራር,የኢትዮጵያ ምግብ አዘገጃጀት,ምግብ አሰራር የአማርኛ,cooking recipe,የበርበሬ ድልህ አዘገጃጀት/ድልህ አሰራር/በርበሬ ድልህ #ethiopianfood #food #food ethiopian| #ethiopianfoodrecipe,#ethiopianfood,#foodethiopian
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: