መናፍስትን መለየት - ክፍል 1 || የጸጋ ስጦታዎች ትርጓሜ እና የመጽሐፍ ቅዱስ ማመሳከሪያ ጥቅሶች - ክፍል 7 || Discerning of spirits
Автор: Apostle barnabas tomas
Загружено: 2021-12-15
Просмотров: 371
Описание:
ሕያው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ያድናል።
The Word of GOD and the Anointing of GOD ! !
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አሜን።
Gifts of grace, and biblical scriptural verses.
ኢየሱስ ክርስቶስ (እግዚአብሔር ወልድ)
የታረደው በግና ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ ነው፣
ስለሰዎች ሁሉ የሞተውና ከሙታንም በአባቱ ክብር የተነሣው ነው፣
የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ ነው፣
የእግዚአብሔር ቃልና ሕያው ልጅ ነው፣
አልፋና ዖሜጋ፣ መጀመርያውና መጨረሻው፣ ፊተኛውና ኋለኛው ነው፣
እውነት፣ መንገድ፣ ሕይወት ነው፣
ጻድቅ ፈራጅ፣ ሕያው አዳኝ ነው፣
መልካም እረኛ፣ ንጹህ ፍቅር ነው፣
ተመልሶ በደመናት ላይ በአባቱ ክብር የሚመጣው ነው፣
በአባቱ መንግሥት ከዘላለም እስከ ዘለአለም የሚገዛው ነው፣
ኢየሱስ ክርስቶስ የሁሉ ጌታ ነው።
ማራናታ
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል።
ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ቶሎ ና።
=== + ===
በቤተክርስቲያኗ የክብሩ ወንጌል ሥራ በደስታና በጽድቅ ሥራ ማኅበረተኛ መሆን ለምትፈልጉ፤ ለጸሎትና ለቃሉ አብረን እንትጋ። በገንዘባችሁም ጌታን ማገልገል ለምትሹ
Cherubim Gospel of Glory International Church.
Commercial Bank of Ethiopia (CBE): 1000035435496
Barnabas Tomas Daltet
Birhan Bank: 1000774562091
Hibret Bank: 1170410759481015
Children vision and hope project.
Helping the Orphans. (ወላጅ አልባ ልጆችን ለመርዳት)
To gladly support the Children:
Bank of Abyssinia (BOA)
AC Name: Bernabas Tomas
Account Number: 50 58 32 01
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
Account Number: 1 0 0 0 2 7 9 4 8 9 4 7 4
ቡሩካን ናችሁ!
የወንጌሉ ንጉሥ፣ አዳኙ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ይመጣል።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: