አቤኔዘር የእግዚያብሔር እርዳታ፣ የሚለውን ዝማሬ በጊታር እንስራ
Автор: Sami music 🎶
Загружено: 2022-09-17
Просмотров: 812
Описание:
ምርጥ በቀላሉ ሊገባን በሚችል መልኩ የተዘጋጀ የጊታር ትምህርት
ጊታርን በቤትዎ ከሳሚ ጋር
ላይክ ፎሎ ሼር ያድርጉ
በቤትዎ ጊታርዎን ያዘጋጁ በተረፈ ምንም አያስቡ እንደጉድ ይማሩታል
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ከ Part 1 ጀምሮ እስከ አሁን ያለውን ቀጣይ የሚለቀቀውንም በደንብ ከተከታተሉ አይጠራጠሩ ምርጥ ጊታሪስት ይወጣዎታል ።
Guitar Lessons With Sammy Part 7.2
ባይገርምህ ጊታር ትለምዳለህ
ባይገርምሽ ጊታር ትለምጃለሽ
Amen Music Part 7.2
ይህ ቻናል በጣም ቀለል ባለ መንገድ ኪቦርድና ጊታር የሚለምዱበት ቻናል ነው ።የዚህ ቻናል አባል ከሆኑ አይጠራጠሩ ለረጅም ጊዜ ያለስራ ያስቀመጡትን ጊታርና ኪቦርድ አገልግሎት ያስጀምሩታል
አቤኔዘር የእግዚያብሔር እርዳታ፣ከዚህም የሚበልጥ፣ሀይለኛው እንዳንተ የለም ።እነዚህን መዝሙሮች በጊታር እንለማመዳቸው።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: