እነዚህ የአማርኛ ዘፈኖች ልዩ ታሪክ አላቸው! Music without Instruments!!
Автор: Guereza Tube
Загружено: 2025-05-02
Просмотров: 180
Описание:
This is Guereza Tube Channel link Please Subscribe my Channel for more service!!!
/ @guerezatube
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? የከበረ ሰላምታዬ በያላችሁበት የዓለም ጥግ ሁሉ ይድረሳችሁ። በዚህ ቪዲዮ ላይ በጣም ተወዳጅ የሆኑትን ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ስመ ጥር ዘፋኞች የተዘፈኑትን ዘፈኞች ባልተለመደ መንገድ የሚያቀርብ ነው። ይህም ሙዚቃን ከሙዚቃ መሳሪያ ውጭ ማለትም የዘፋኞችን ድምፅ ብቻ በመጠቀም የሚያቀርብ ነው። በዚህም መሰረት
1ኛ. ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ
ኢትዮጵያ
ሰው አጣሽ ወይ እና
ቆሜ ልመርቅሽ
2ኛ. ወረታው ውበት
እማማ ኢትዮጵያ
3ኛ. ቴዎድሮስ ታደሰ
እምዬ ኢትዮጵያ
4ኛ. ነዋይ ደበበ
ሀሬን አልረሳም
5ኛ. ፀሐዬ ዮሐንስ
ማን እንደ ሀገር
6ኛ. እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ)
የማንነቴ መለኪያ
የመሳሰሉትን ምርጥ ዘፈኖች ያካተተ ቪዲዮ ነው።
ሙዚቃ ከመሳሪያ ወጭ ወይም ያለ ሙዚቃ መሳሪያ ቢሰራ ምን ይመስላል?
የማን ድምፅ ያምራል?
ኢትዮጵያ 00፡00 - 05፡32
እማማ ኢትዮጵያ 05፡33 - 10፡00
ሀገሬን አልረሳም 10፡01 - 14፡12
እምዬ ኢትዮጵያ 14፡13 - 18፡10
ማን እንደ ሀገር 18፡11 - 22፡35
የማንነቴ መለኪያ 22፡36 - 26፡38
ሰው አጣሽ ወይ 26፡39 - 30፡44
ቆሜ ልመርቅሽ 30፡45 - 35፡45
ውድ ቤተሰቦቼ እነዚህን ሙዚቃዎች ያለ ሙዚቃ መሳሪያ እየኮመኮማችሁ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ መልካም ትዝታ የምትተዝቱበት እንዲሆን በትህትናና በኩራት እጋብዛለሁ። ውዶቼ ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ እንዲሁም በማስደረግ ቤተሰባችንን እናብዛ!!! መልካም ቆይታ!!!
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ እውነተኛ ሰላምን ይስጥልን!!!
How are you my beloved family? May my warm greetings reach you all over the world. In this video, I present the most popular songs about our country Ethiopia sung by various famous singers in an unusual way. This is a video that presents music without musical instruments, using only the voices of the singers. Accordingly,
1st. Honorable Doctor Tilahun Gessese
Ethiopia
Have You Lost Someone and
I Will Praise You
2nd. Weretaw Beauty
EMama Ethiopia
3rd. Tewodros Tadesse
Emye Ethiopia
4th. Neway Debebe
Hagereen Alreslam
5th. Tsehaye Yohannes
Man Ende Heger
6th. Ejigaye Shibabaw (Gigi)
Mannete Memekiya
A video that includes the best songs such as
What would it be like if music were made without musical instruments or instruments?
Whose voice is more beautiful?
Ethiopia 00:00 - 05:32
Emama Ethiopia 05:33 - 10:00
I will not forget my country 10:01 - 14:12
Emyie Ethiopia 14:13 - 18:10
Who is like a country 18:11 - 22:35
The measure of my identity 22:36 - 26:38
Have you lost someone or not 26:39 - 30:44
I stand to bless you 30:45 - 35:45
My dear family, I humbly and proudly invite you to sing these songs without any musical instruments and to remember good memories of our country, Ethiopia. My dears, let's increase our family by subscribing to this channel and doing so!!! Have a good time!!!
May the God of Saints grant us true peace to our country Ethiopia!!!
Tiktok
tiktok.com/@shewameklit
Telegram
https://t.me/guereza2016
Facebook page
https://www.facebook.com/profile.php?id=61...
Facebook
https://www.facebook.com/shewa.mengiste
ከራሳችን እንታረቅ!!!
ያለንን እንወቅ ባለን እንጠቀም!!!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: