የ1446ኛ ሒ ረመዳን ተራዊህ ሰላት ከአላቅሷ መስጂድ || 3/28/2025 II LIVE II
Автор: AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Загружено: 2025-03-27
Просмотров: 2313
Описание:
የ1446ኛ ሒ ረመዳን ተራዊህ ሰላት ከአላቅሷ መስጂድ || 3/28/2025 II LIVE II #Africa_TV1
_______________________________________________
ውድ እና የተከበራችሁ የአፍሪካ ቲቪ ተከታታዮች
ከ700,000 በላይ ተከታይ የነበረው ከአስር አመት በላይ የለፋንበት በሀገራችን ያሉ እና አሁን በህይወት የሌሉ ታላላቅ የሀገራችን ዓሊሞች እና ዱዓቶች ዳዕዋዎች፣ፈትዋዎች እና የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የተለቀቀበት የፌስቡክ ገጻችን ሪፖርት አድርገው ስላዘጉብን አዲሱን የፌስቡክ ገጻችንን ከታች ያለዉን ሊንክ በመንካት ፎሎ በማድረግ ይቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን ።
/ 1bgxbkdbgb
በአዲሱ የአፍሪካ ቲቪ የፌስቡክ ገፅ ላይ በረመዳን በቀን 2000 ብር የሚያሸልሙ ጥያቄዎች በመመለስም ይሳተፉ እና ይሸለሙ ዘንድ ጋብዘኖታል ።
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: