Dawit Tsige - Yegle Nesh (Lyrics) | Ethiopian Music
Автор: 7clouds ET
Загружено: 2024-02-06
Просмотров: 150536
Описание:
Dawit Tsige - Yegle Nesh (Lyrics) | Ethiopian Music
❤ Be a family of 7clouds ET: / 7cloudset
🔔 Turn on Notifications to stay updated with new uploads!
👑 Subscirbe to Dawit Tsige: / @dawittsige
👉 Follow Dawit Tsige: https://facebook.com/dawittsigeofficial
https://instagram.com/dawittsige
🎵 Watch "የግሌ ነሽ" Official Music Video: • Dawit Tsige - Yegle Nesh l ዳዊት ፅጌ - የግሌ ነሽ
🎧 Stream የዘመን ቃናዎች ፩: https://open.spotify.com/album/3vyweRK3yDX...
.........
🎤 ግጥም
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔው ነሽ የኔ ብቻ አይደለሽም የሌላ
ቃልኪዳን ገባሁልሽ ላልከዳሽ በመሀላ
በኔ ሰላምሽ ይብዛ ያኩራሽ ላንቺ ማደሬ
አስደስቼሽ ልደሰት አለኝታዬ ነሽ ፍቅሬ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የፍቅር ማጣፈጫ ቅመም አለው ጨዋታሽ
ሳቅ ስትይ ካላየሁ አልደምቅም በዝምታሽ
አጥጬሽ ውዬ ሳድር አይረጋልኝም ልቤ
ጭር እላለው ያላንቺ አትራቂ ካጠገቤ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
ኮከባችን ገጥሞልን አጣምሮን እጣ ፋንታ
ስሜትን ያጋራናል ፍቅራችን እንደ መንታ
ከታመምሽም መታመም ደስ ሲልሽ ደስታዬ
የሆንሺውን ለመሆን ልብሽ ላይ ነው ቦታዬ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
©️ All rights reserved to DawitTsige
#DawitTsige #YegleNesh #EthiopianMusic #የዘመንቃናዎች፩ #EthiopianMusicLyrics
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: