ለበአሉ የሚልኩት መልዕክት አልዎት?
Автор: Ethiopost
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 190
Описание:
የኢትዮጵያ ፖስታ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በአሉን በማስመልከት ወደ ወዳጅ ዘመድዎችዎ የሚልኳቸውን መልዕክቶች በትሁት መስተንግዶ ተቀብሎ ቢያሻዎ በመደበኛ ካስፈለግዎትም በፈጣን የመልዕክት አገልግሎታችን በሀገር ውስጥ ባሉን ከ1000 በላይ ቅርንጫፎች እንዲሁም ከ 194 የሚበልጡ መዳረሻዎች በፍጥነት ለማድረስ በተጠንቀቅ እየጠበቀዎት ይገኛል፡፡
ይምጡ መልዕክትዎን በኢትዮጵያ ፖስታ ይላኩ ይቀበሉ፡፡
ሀሳብ ወይም አስተያየት ካልዎት https://forms.gle/7yw6mcxAi9tK2ean6
#Ethiopost #parcel #christmas
Follow us on our social media platforms
Facebook ( / ethiopianpostalservice ) | Telegram (https://t.me/Ethiopianpostal) | LinkedIn ( / ethiopost ) | Twitter ( / ethiopost ) | Instagram ( / ethiopostal ) | Pinterest ( / ethiopost ) (Philately) | TikTok ( / ethiopostal ) |
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: