ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ምርጡ ሪሲቨር የቱ ነዉ ዋጋዉስ Goldstar 7500 vs Goldstar 77000 review and price

Автор: Efoy tech እፎይ ቴክ

Загружено: 2022-10-06

Просмотров: 13861

Описание: ከ Goldstar receiver 7200,7500,8600 እና Goldstar receiver 7700 የቱ የተሻለ ነዉ ለምን ምን የተለየ ነገር አላቸዉ ሙሉ ዝርዝር የያዘ ቪዲዮ

⭐️ https://efoytech.kyte.site በዚህ website ላይ ከ እፎይ ቴክ እቃዎችን ማዘዝ ይችላሉ

በእነዚህ ቦታዎች በነፃ እናደርሳለን ቦሌ ካዛንችስ 22 መገናኛ ሜክሲኮ ፒያሳ 4ኪሎ ፍል ዉሀ ሲግናል ባልደራስ 6 ኪሎ ብሄራዊ ፓስታ ቤት አትላስ አምባሳደር ስታዲየም የት አካባቢ እንደሆኑ እና ስልክ ቁጥር ይፃፉልን
እናመሰግናለን
ለበለጠ መረጃ 0924694199

   • ሁለት የተለያየ ቻናል በቲቪ እና በስልክ ወይም በታብሌት ምታዩበት ...   ሁለት የተለያየ ቻናል በስልክና በቲቪ ለማየት

GOLDSTAR 7500HD
ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
ረሲቨሩ Full HD ነው

ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል
Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል BeinSport እና የ DSTV SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉ. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል
Extreme iptv ያስጠቅማል
Local IPTV ያስጠቅማል
ያለምንም መቆራረጥ YouTube በጥራት ያስጠቅማል
አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ
G-M Screen App

Goldstar 7700

Sat2ip አለዉ
supercast አለዉ
and more

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ምርጡ ሪሲቨር የቱ ነዉ ዋጋዉስ Goldstar 7500 vs Goldstar 77000 review and price

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

GOLDstar GS-7500HD no power light

GOLDstar GS-7500HD no power light

በ 2018 ልትገዙአቸው የሚገብ  ምርጥ ሪሲቨሮች መመዘኛ 2025 Best riciver

በ 2018 ልትገዙአቸው የሚገብ ምርጥ ሪሲቨሮች መመዘኛ 2025 Best riciver

LEG 24 PRO MAX ዋጋው ቅናሽ ጥቅሙ ብዙ የሆነ ጠንካራ ሪሲቨር

LEG 24 PRO MAX ዋጋው ቅናሽ ጥቅሙ ብዙ የሆነ ጠንካራ ሪሲቨር

Король спецназа маскируется, чтобы отомстить за погибшего друга | криминальный боевик, русский фильм

Король спецназа маскируется, чтобы отомстить за погибшего друга | криминальный боевик, русский фильм

የደህንነት ካሜራ ለጀማሪዎቸ የካሜራ አይነት እና አገጣጠም ጠቃሚ !

የደህንነት ካሜራ ለጀማሪዎቸ የካሜራ አይነት እና አገጣጠም ጠቃሚ !

27 Самых Новых Автомобильных Товаров С Alliexpress 2026

27 Самых Новых Автомобильных Товаров С Alliexpress 2026

የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ Perfume Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger

የሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ Perfume Price in #AddisAbaba #Ethiopia #Habesha Nuro BeSheger

ሶፋ በ 45ሺ ብር ብቻ | የሶፋ ዋጋ | Price of sofa in Addis Ababa| TIRITA BUSINESS REVIEW

ሶፋ በ 45ሺ ብር ብቻ | የሶፋ ዋጋ | Price of sofa in Addis Ababa| TIRITA BUSINESS REVIEW

25 Запрещенных Гаджетов, Которые Вы Можете Купить Онлайн

25 Запрещенных Гаджетов, Которые Вы Можете Купить Онлайн

በአሁን ሰአት በዋጋ ቀነስ ብሎ ምርጥ ረሲቨር ማለት SUPERSTAR SR 6565 Mega

በአሁን ሰአት በዋጋ ቀነስ ብሎ ምርጥ ረሲቨር ማለት SUPERSTAR SR 6565 Mega

Тоннель под Ла-Маншем | Потрясающие инженерные решения, лежащие в его основе

Тоннель под Ла-Маншем | Потрясающие инженерные решения, лежащие в его основе

Best receiver in Ethiopia

Best receiver in Ethiopia

26 Самых Новых Автомобильных Товаров С Alliexpress 2026

26 Самых Новых Автомобильных Товаров С Alliexpress 2026

ስለ አዲሶቹ LEG ሪሲቨሮች ሙሉ ማብራሪያ ከሳሚ ዲሽ

ስለ አዲሶቹ LEG ሪሲቨሮች ሙሉ ማብራሪያ ከሳሚ ዲሽ

ብሶት አዲስ ሙሉ ፊልም(Bisot) New Full Film 2025

ብሶት አዲስ ሙሉ ፊልም(Bisot) New Full Film 2025

የሲንጀር ዋጋ በአዲስ አበባ | Sewing machine price in Addis Ababa | Ethiopia

የሲንጀር ዋጋ በአዲስ አበባ | Sewing machine price in Addis Ababa | Ethiopia

በ goldstar receiver channel አጫጫን    13 September 2024

በ goldstar receiver channel አጫጫን 13 September 2024

በማይታመን ዋጋ ምርጥ እቃ ከእነ አጠቃቀሙ unboxing selfie stick phone mount

በማይታመን ዋጋ ምርጥ እቃ ከእነ አጠቃቀሙ unboxing selfie stick phone mount

ሶፋ በ 45ሺ ብር ብቻ | የሶፋ ዋጋ | Price of sofa in Addis Ababa | SILE BUSINESS

ሶፋ በ 45ሺ ብር ብቻ | የሶፋ ዋጋ | Price of sofa in Addis Ababa | SILE BUSINESS

በላይፍስታር 3000 HD ሪሲቨር ቻናሎችን እንዴት እንሞላለን || HOW TO  INSTALL CHANALS LIFESTAR 3000 HD RECEIVER

በላይፍስታር 3000 HD ሪሲቨር ቻናሎችን እንዴት እንሞላለን || HOW TO INSTALL CHANALS LIFESTAR 3000 HD RECEIVER

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]