በአጭር ጊዜ ዩቱብ ላይ ውጤታማ ለመሆን How to become a Successful YouTuber Fast (Amharic)
Автор: Nejashi Official
Загружено: 2026-01-23
Просмотров: 109
Описание:
በአጭር ጊዜ ዩቱብ ላይ ውጤታማ ለመሆን | How to become a Successful YouTuber Fast
በYouTube ላይ ቪዲዮዎቻችሁ ብዙ ተመልካች እያገኙ ካልሆነ ወይም የአማካይ የእይታ ጊዜ (Average View Duration) ዝቅተና ከሆነ ይህ ቪዲዮ ለናንተ ነው፡፡ ቪዲዮዎቻችሁ በሌሎች ሰዎች እስከመጨረሻው ካልታዩላችሁ ትልቁ ችግር ሰብስክራይብ ያደረጓችሁ ሰወች የናንተን ቪዲዮ ቋንቋ በሚገባ ስለማይረዱት ነው፡፡
ቪዲዮ የምትሰሩበት ቋንቋና ሰብስክራይብ ያደረጓችሁ ሰዎች ቋንቋ ከተለያየ ቪዲዮአችሁ ተመልካች አያገኝም፣ ይህም በRetention፣ Impression እና በእድገት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳድራል።
በዚህ ቪዲዮ የምታገኙት ትምህርት፡
✅ ቋንቋ በቻናላችሁ እድገት ላይ ያለው ተፅዕኖ
✅ ተከታዮች እንዴት የWatch Time እና የRecommendation ስርዓትን እንደሚጎዱት
✅ ትክክለኛ ሰብስክራይበሮችንና ተመልካቾቻችሁን ለማወቅ ትክክለኛው መንገድ
✅ ከAudience Retention ጋር በተያያዘ ቻናልዎን በትክክል ለማሳደግ ይህ ቪዲዮ ያግዛችኋል።
Video Timestamp
00:00 ቻናሎች ለምን አያድጉም
02:00 ቪዲዮዎቻችን ለምን አይታዩም
03:08 ዩቱብ ቪዲዮ ለምን ለብዙ ተመልካች አያጋራልንም
04:59 ማጠቃለያ CTA
#youtubeethiopia #YouTubeAmharic #እድገትYouTube #ቻናልእድገት#ዩቱብ #ቻናል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: