planning part II
Автор: Gebre tutorial leadership and soft skill
Загружено: 2026-02-17
Просмотров: 17
Описание:
1. በጊዜ ገደብ ላይ የተመሰረተ ዕቅድ (Based on Time Period) አጭር፣ መካከለኛ እና ረጅም ጊዜ ተብሎ የሚከፈል ሲሆን ይህም ለሥራዎች የሚሰጠውን የጊዜ ሰሌዳ ለመለየት ይረዳል።
2. በድርጅታዊ ደረጃ ላይ የተመሰረተ ዕቅድ (Based on Organizational Level) ከፍተኛ ወይም ስትራቴጂያዊ መካከለኛ ወይም ታክቲካዊ፣ እና ዝቅተኛ ወይም ኦፕሬሽናል ተብሎ በተዋረድ ተቀምጧል። በአጠቃላይ እነዚህ የዕቅድ አይነቶች አንድ ድርጅት ወይም መንግስት ግቦቹን በግልጽ ለመለየትና ስራዎቹን በሥርዓት ለመምራት የሚያስችሉ ቁልፍ መሣሪያዎች ናቸው።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: