የወሊድ መቆጣጠሪያ ፒል መዋጥ ብንረሳ ምን ማድረግ ይኖርብናል? | What should you do, if you missed taking your pills?
Автор: Tena Tena
Загружено: 2020-11-09
Просмотров: 37459
Описание:
ይህ ቻናል የተከፈተው በሀገራችን በስፋት የሚገኙ የጤና ዕክሎችን ምንነት፣መንስኤ፣መከላከያ መንገዶች እንዲሁም የህክምና አማራጮች ለመዳሰስና እና ግንዛቤ ለማስጨበጥ ነው።በተጨማሪም ለህክምና ተማሪዎች አጋዥ የሚሆኑ ቪዲዮዎች የሚቀርብበት ይሆናል።
እዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎች በሃኪሞች እየተዘጋጁ የሚቀርቡ ሲሆን፤ሳይንቲፊክ ይዘቱን እንዳይስት በጥንቃቄ የታረሙ ናቸው።
ይህን ቻናል ላይክ፣ሼር፣ሰብስክራየብ በማድርግ እንዲሁም አዳዲስ ቪዲዮዎች ስንለቅ እንድናሳውቅዎ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: