ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ተአምረኛው ኮላጅን 7ቱ የኮላጅን ጥቅሞች ለቆዳ፣ ለጸጉር፣ ለጥፍር፣ ተአምረኛነቱ የተወራለት ክላጅን ምንድነው|amazing benefits of collage

Автор: Zagol Family ዛጎል ቤተሰብ

Загружено: 2026-02-05

Просмотров: 170

Описание: ኮላጅን ምንድነው፣ ለሰውነታችንስ የሚሰጠው ጥቅምስ፣
ኮላጅን በሰውነታችን ውስጥ በብዛት የሚገኝ የፕሮቲን አይነት ሲሆን፤ ለፀጉር፣ ለቆዳና ለጥፍር ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ነው። በተለይ ለቆዳ ያለው ጥቅም እጅግ ከፍተኛ ነው። ለሰውነት ግንባታ እንደ "ሙጫ" ወይም ደጋፊ ሆኖ ያገለግላል። ኮላጅን ለሰውነት የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች የሚከተሉት ናቸው፡
1. ኮላጅን ለቆዳ ጤንነትና ውበት ፣ የቆዳን የመለስለስ እና የመለጠጥ አቅምን ይጨምራል፡ የቆዳ መሸብሸብን ይከላከላል፣ ሌላው የቆዳ እርጥበትን ይጠብቃል፡ ኮላጅን ቁስልን በቀላሉ እንዲድን ያደርጋል፡፡ በተለያየ ምክንያት የሚፈጠር ቁስለትን፣ ኢንፌክሽንን፣ እና የቆዳ መቆጣትን ያክማል፡ የቆዳን መልክ ያስተካክላል፦
2. ኮላጅን ለጸጉር እድገት እና መፋፋት፡ ኮላጅንለፀጉር እድገት አስፈላጊ የሆኑ አሚኖ አሲዶችን ይሰጣል፡፡ የፀጉር መሸበትን ያዘገያል፡ የፀጉር መሳሳትንና መነቃቀልን ይከላከላል፡ የፀጉርን ጥንካሬና የመለጠጥ አቅም ይጨምራል፡ የራስ ቅል ጤንነትን ይጠብቃል፡
3. ኮላጅን ለጥፍር ጤንነት ያለው ጥቅም በጣም ከፍተኛ ነው። ጥፍር እንዳይሰባበር ይረዳል! የጥፍር እድገትን ያፋጥናል የጥፍርቅርጽንና መልክን ያስተካክላል፦
4. ለመገጣጠሚያዎች ጤንነት
5. ለአጥንት ጥንካሬ (Bone Health)
6. ለጡንቻ ግንባታ (Muscle Mass)
7. ለልብ ጤንነት (Heart Health)

ኮላጅንን ከምን ከምን እናገኛለን?
1 በ (Supplements) መልክ የሚዘጋጅ ኮላጅኖች፦
2 ከእለት ምግባችን ይሄኛው የተሻለው መንገድ ነው
የሰውነታችንን ተፈጥሮአዊ ኮላጅን የሚጎዱ ወይም እንዲቀንስ የሚያደርጉት ምን ምን ናቸው
• ከመጠን በላይ ለፀሐይ ብርሃን መጋለጥ
• ሲጋራ ማጨስ
• ከመጠን በላይ ጣፋጭ (ስኳር) ያላቸውን ምግቦች።
• በቂ እንቅልፍ አለማግኘት

7th amazing benefits of collage
1. SKIN ELASTICITY & HYDRATION:- HELPS SKIN STAY FIRM, HYDRATED, AND CAN REDUCE FINE LINES/WRINKLES.
2. FOR NAILS STRENGTH :- MAY PROMOTE STRONGER NAILS AND FULLER-LOOKING
3. JOINTS:- CAN REDUCE JOINT PAIN AND STIFFNESS, ESPECIALLY IN ATHLETES AND OLDER ADULTS.
4. OTHER POTENTIAL BENEFITS
5. FOR HAIR STRENGTH
6. FOR BONE HEALTH: SUPPORTS BONE STRENGTH AND MAY HELP WITH OSTEOPOROSIS.
7. FOR MUSCLE MASS
#zagol family , hair , #skin care #ለጸጉር #እድገት, ለውበት, ዛጎል ቤተሰብ #habesha #ethiopia #fypシ #fypシ゚viral #donkeytube #heven #zagolfamily #ፀጉር #ጸጉር_እድገት #seifuonebs #besintu_sitcom

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ተአምረኛው ኮላጅን 7ቱ የኮላጅን ጥቅሞች ለቆዳ፣ ለጸጉር፣ ለጥፍር፣ ተአምረኛነቱ የተወራለት ክላጅን ምንድነው|amazing benefits of collage

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

"ቆራሌው ነኝ!! ላግባሽና ስራውን ተይ የሚሉኝ ብዙ አሉ'' ለጀግናዋ ወጣት ቆመን አጨብጭበናል!👏 //20-30//

የወላጅ እናቴ ድርጊት በጣም አሳዝኖኛል! በአሜሪካ የትልቅ ድርጅት ባለቤት ነበርኩ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

የወላጅ እናቴ ድርጊት በጣም አሳዝኖኛል! በአሜሪካ የትልቅ ድርጅት ባለቤት ነበርኩ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

ሜሲን በልጦ ኮከብ የተባለው ተጫዋች በዙሪክ! | Maren Haile-Selassie #marakiweg  #lifestyle

ሜሲን በልጦ ኮከብ የተባለው ተጫዋች በዙሪክ! | Maren Haile-Selassie #marakiweg #lifestyle

🔴Live ቀጥታ ከአየር ጤና ኪዳነምህረት ካቴድራል//ሳምንታዊ ጉባኤ

🔴Live ቀጥታ ከአየር ጤና ኪዳነምህረት ካቴድራል//ሳምንታዊ ጉባኤ

Women 45+: Stop Using Castor Oil Alone — Mix This Oil for 10× Better Results (Collagen & Wrinkles)

Women 45+: Stop Using Castor Oil Alone — Mix This Oil for 10× Better Results (Collagen & Wrinkles)

ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሽንትም ይሸናል...የገዛ ብልቱን የቆረጠው መልሶ ብልቱ ተቀጠለለት...ጀግኖቹ የህክምና ዶ/ሮች የሰሩት ድንቅ ህክምና | Seifu on EBS

ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሽንትም ይሸናል...የገዛ ብልቱን የቆረጠው መልሶ ብልቱ ተቀጠለለት...ጀግኖቹ የህክምና ዶ/ሮች የሰሩት ድንቅ ህክምና | Seifu on EBS

Отёки уйдут за 7 минут: запускаем лимфу ПРАВИЛЬНО

Отёки уйдут за 7 минут: запускаем лимфу ПРАВИЛЬНО

Почему мы болеем? Что делать? Му Юйчунь.

Почему мы болеем? Что делать? Му Юйчунь.

ኢቲቪ 57 … ጥር 28/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ኢቲቪ57

ኢቲቪ 57 … ጥር 28/2018 ዓ.ም ETV | EBC | EBCDOTSTREAM | ኢቲቪ57

Открытие Варбурга: 4 переключателя, которые мешают раку расти | Здоровье с Доктором

Открытие Варбурга: 4 переключателя, которые мешают раку расти | Здоровье с Доктором

Как улучшить ЗРЕНИЕ. Му Юйчунь. Часть 1.

Как улучшить ЗРЕНИЕ. Му Юйчунь. Часть 1.

ስህተት || ክፍል 31||                                 New Ethiopian Drama | አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ||

ስህተት || ክፍል 31|| New Ethiopian Drama | አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ||

የገዱ ምላሽና አዲስ ምስጢር ፤ ‘ሻዕቢያ ደብረታቦርም ገብቷል’ |ETHIO FORUM

የገዱ ምላሽና አዲስ ምስጢር ፤ ‘ሻዕቢያ ደብረታቦርም ገብቷል’ |ETHIO FORUM

Краска для ткани своими руками + всё, что нужно знать о росписи одежды | Upcycling 101

Краска для ткани своими руками + всё, что нужно знать о росписи одежды | Upcycling 101

Chansons Françaises de Paris | Voyage Romantique en Musique

Chansons Françaises de Paris | Voyage Romantique en Musique

Делайте это ежедневно, чтобы навсегда отказаться от очков

Делайте это ежедневно, чтобы навсегда отказаться от очков

"እናቴን አልቀበርኩም"በሊቢያ በ ISIS ከተገደሉት ኢትዮጵያውያን በ ተዓምር የተረፈው ወጣት! @shegerinfo #meseretbezu #ethiopia

ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory

ከዱባይ እናቷ ሳያውቁ መጥታ ሰርፕራይዝ አደረገቻቸው #story #ethiopianpodacst #lovestory

ታገባለች ብሎ ያሰበ አልነበረም! | Kamilat Mehdi #marakiweg  #lifestyle

ታገባለች ብሎ ያሰበ አልነበረም! | Kamilat Mehdi #marakiweg #lifestyle

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]