Mintesnot Tefera - Zekewos (Official Music Video)
Автор: Mintesnot Tefera
Загружено: 2025-11-08
Просмотров: 23194
Описание:
"Zekewos |ዘኬዎስ| " By Mintesnot Tefera
Music Arrangement - Mintesnot Bekele
Mixing and Mastering - Amanuel Solomon
Lead Guitar - Henok Aklile
Recording - Ristu Zerihun
Choir Arrangement - Samuel Gashaw
Background Singers - Melhik Choir
Video Production - East Pictures ( Samuel Nesru )
Graphics - Miheretab Amezene
Lyrics:
አይገባኝም ነበር እኔ በዚህ ፍቅር መወደድ
እንዲሁ ምክንያት ሳትፈልግ ነው የሆንክልኝ ዘመድ
ከፍቅር ሁሉ በላቀ ፍቅር እኔን የወደድከኝ
በህሊናህ እንድታሰብ የበቃሁኝ እኔ ማነኝ
እንድትገባ ወደ ቤቴ አይገባህም ቅዱስ ነህ አባቴ
እንድትመጣ ወደህይወቴ ምን ተገኝቶብኝ የቱ ቅንነቴ
የቀራጩ ቤት አልፈህ ገብተሃል
ባንድ ቀን ህይወቴን ቀይረኸዋል
እኔ ሳላይህ ለካ አይተኸኛል
የሾላው ታሪኬ ግርም ይለኛል
ብዙ ሰምቼ ስላንተ ዝና
አዳኝነትህን ሀገር ሲያወራ
ባይህ ብዬ እንጂ ታምር ስትሰራ
መች አወቅኩኝ ስሜን እንደምትጠራ
ዘኬዎስ ዘኬዎስ ፈልግሃለው
ዛሬ በቤትህ እውላለው
ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ኧረ እኔ ማነኝ
ቤቴ ልትገባ ልትጠይቀኝ
ልጄ ሆይ ልጄ ሆይ ፈልግሃለው
በፍጹም ፍቅሬ ወድጄሃለው
ጌታ ሆይ ጌታ ኧረ እኔ ማነኝ
ማንም ያላየኝን ያየኸኝ
እረኛ ሆነህ ፈለከኝ ፈለከኝ ከጠፋሁበት
ስቅበዘበዝ አገኘኸኝ ሩቅ ሆኜ ከጨለመበት
እንድድን ወደሃልና እንደፈቃድህ ሆነልኝ
እስካሁን እገረማለው ምህረትህ ትዝ እያለኝ
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ለስምህ ይሁን ክብርና ምስጋና
ሃሌሉያ ሃሌሉያ በታላቅ ፍቅርህ ወደኸኛልና
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: