ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2 Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT

Автор: TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Загружено: 2018-12-03

Просмотров: 2511

Описание: ዮሐንስ ራእይ 12
1 ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።
2 እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጨንቃ ጮኸች።
3 ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥
4 ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።
5 አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።
6 ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።
7 በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥
8 ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።
9 ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።
10 ታላቅም ድምፅ በሰማይ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ አሁን የአምላካችን ማዳንና ኃይል መንግሥትም የክርስቶስም ሥልጣን ሆነ፥ ቀንና ሌሊትም በአምላካችን ፊት የሚከሳቸው የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።
11 እነርሱም ከበጉ ደም የተነሣ ከምስክራቸውም ቃል የተነሣ ድል ነሡት፥ ነፍሳቸውንም እስከ ሞት ድረስ አልወደዱም።
12 ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።
13 ዘንዶውም ወደ ምድር እንደ ተጣለ ባየ ጊዜ ወንድ ልጅ የወለደችውን ሴት አሳደዳት።
14 ከእባቡም ፊት ርቃ አንድ ዘመን፥ ዘመናትም፥ የዘመንም እኵሌታ ወደ ምትመገብበት ወደ ስፍራዋ ወደ በረሀ እንድትበር ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት።
15 እባቡም ሴቲቱ በወንዝ እንድትወሰድ ሊያደርግ ወንዝ የሚያህልን ውኃ ከአፉ በስተ ኋላዋ አፈሰሰ።

16 ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት፥ ምድሪቱም አፍዋን ከፍታ ዘንዶው ከአፉ ያፈሰሰውን ወንዝ ዋጠችው።
17 ዘንዶውም በሴቲቱ ላይ ተቈጥቶ የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁትን የኢየሱስም ምስክር ያላቸውን ከዘርዋ የቀሩትን ሊዋጋ ሄደ፤
18 በባሕርም አሸዋ ላይ ቆመ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም ክፍል 2  Revelation chapter 12 part 2 YEZELALEM HIWOT

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ethiopia - የመንግስት ከባድ ውሳኔ! ህወሓት ያልጠበቀው ሆነ

Ethiopia - የመንግስት ከባድ ውሳኔ! ህወሓት ያልጠበቀው ሆነ

አማላጄ Amalaje NaNa Iyesus Part2 @Pastor_Tizitaw_Samuel #Tizitaw_Mezmur #አማላጄ #Amalaje ናና ኢየሱስ ጌታዬ p2

አማላጄ Amalaje NaNa Iyesus Part2 @Pastor_Tizitaw_Samuel #Tizitaw_Mezmur #አማላጄ #Amalaje ናና ኢየሱስ ጌታዬ p2

"ቀዩ ዘንዶ "የዮሐንስ ራዕይ ተከታታይ ትምህርት | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE

የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም  እና የዶ/ር ቄስ ዘበነ ለማ የስህተት ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን Revelation Chapter 12 Study.

የዮሐንስ ራዕይ 12 ትክክለኛ ትርጉም እና የዶ/ር ቄስ ዘበነ ለማ የስህተት ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን Revelation Chapter 12 Study.

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

Почки скажут вам: всего 1 стакан перед сном и ночные походы в туалет исчезнут | ПАМЯТЬ И МОЗГ

የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 12 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 12 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

"የዮሐንስ ራዕይ ክፍል 1 "| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

ክፍል 1 || የዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ትምህርት | አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre | Book of Revelation Amharic Teaching

ክፍል 1 || የዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ትምህርት | አገልጋይ ታምራት ገብሬ | Tamrat Gebre | Book of Revelation Amharic Teaching

የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 35 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

የዮሐንስ ራዕይ ትንታኔ - ክፍል 35 ፓስተር ዶክተር ተስፋ ወርቅነህ

የአስቴር አበበ ቪዲዮዎች ችግር ምንድነው? [ #1 Reaction Video ] #asterabebe

የአስቴር አበበ ቪዲዮዎች ችግር ምንድነው? [ #1 Reaction Video ] #asterabebe

Short Documentary pastor Tizitaw Samuel Hawasa  ፓስተር ትዝታው በሀዋሳ ታቦር ተራራ

Short Documentary pastor Tizitaw Samuel Hawasa ፓስተር ትዝታው በሀዋሳ ታቦር ተራራ

Revelation: The woman and the Dragon [Rev 12:1-17] እንዲት እርጉዝ ሴትና አንድ ቀይ ዘንዶ:  በፓስተር  እንዳልካቸው ተፈራ

Revelation: The woman and the Dragon [Rev 12:1-17] እንዲት እርጉዝ ሴትና አንድ ቀይ ዘንዶ: በፓስተር እንዳልካቸው ተፈራ

Jak Mike Tyson rozbijał ringowych kolosów

Jak Mike Tyson rozbijał ringowych kolosów

የዶ/ር አብይ ትንቢት ተፈፀመ! ጌታቸው ለገዱ መልስ ሰጠ! (በቪዲዮ) ለማና ገዱ ተገናኙ! ጉድ ወጣ! #ethiopia #eritrea #abiyahmed

የዶ/ር አብይ ትንቢት ተፈፀመ! ጌታቸው ለገዱ መልስ ሰጠ! (በቪዲዮ) ለማና ገዱ ተገናኙ! ጉድ ወጣ! #ethiopia #eritrea #abiyahmed

ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት  - መጋቤ ምስጢር መምህር አቡኑ

ምድሪቱም ሴቲቱን ረዳቻት - መጋቤ ምስጢር መምህር አቡኑ

Почему «хороших» людей не уважают? Сделайте это, и вас зауважает даже самый гордый!

Почему «хороших» людей не уважают? Сделайте это, и вас зауважает даже самый гордый!

ከ7 አመት በፊት የተናገርኩት የጎላ ሚካኤል ጉዳይ ይፋ ሆነ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #ForJesus

ከ7 አመት በፊት የተናገርኩት የጎላ ሚካኤል ጉዳይ ይፋ ሆነ #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM #ForJesus

ሴቲቱ ማን ናት

ሴቲቱ ማን ናት

ክፍል 1 & 2. የዮሐንስ ራዕይ ስለ ሴቲቱ እና ስለ ዘንዶው (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 12) በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

ክፍል 1 & 2. የዮሐንስ ራዕይ ስለ ሴቲቱ እና ስለ ዘንዶው (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 12) በመምሕር ዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)

Ethiopia news I Feb 02, 2026 I ሰበር በትግራይ | መከላከያ | አየር ሀይል | ራያ | ቆቦ | ጎንድር | ወልቃይት

Ethiopia news I Feb 02, 2026 I ሰበር በትግራይ | መከላከያ | አየር ሀይል | ራያ | ቆቦ | ጎንድር | ወልቃይት

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]