አለምን ይወቁ EP 40: Indonesia│ኢንዶኒዥያ
Автор: Maraki Planet
Загружено: 2024-10-29
Просмотров: 85686
Описание:
ሰብስክራይብ ብታደርጉ በጣም ደስ ይለናል፣ እናመሰግናለን ቤተሰብ 🙏💚
........
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 40ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፣ የአለማችን ትልቋ የሙስሊሞች ሀገር የሆነቺው ኢንዶኒዥያ አስደማሚ ታሪክ እና የBali አስደናቂ የተፈጥሮ ውበት፣ ከ700 በላይ ቋንቋዎች የሚነገርባት ኢንዶኒዥያ ደማቅ የሆነው የአመጋገብ እና አኗኗር ባህል፣ ከ52% በላይ መሬቷ በደን የተሸፈነቺው እና ከምናስበው በላይ እጅግ በርካታ የምድራችን ብርቅዬ የእጽዋትንና የእንስሳት ዝርያዎችን የያዘች ኢንዶኒዥያ እውነትም የምድራችን ስነ-ምህዳር ማገር መሆኗን እና ሌሎች ኢንዶኒዥያን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
.......
Welcome to the 40th episode of Maraki Planet! In this episode, we explore Indonesia, the world’s largest archipelago with over 17,000 islands. From the cultural heart of Bali to the bustling streets of Jakarta, Indonesia offers a rich blend of traditions, religions, and cuisines. We’ll also uncover the beauty of its rainforests, active volcanoes, and diverse wildlife. Join us as we dive into the vibrant culture and breathtaking landscapes of this fascinating country.
........
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
[email protected]
https://t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
https://www.buymeacoffee.com/mihretab
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: