ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዘካርያስ እና ትንቢተ ሚልኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

Автор: Asfaw Bekele Official

Загружено: 2021-12-01

Просмотров: 23795

Описание: ዘካርያስ

ከነቢዩ ሐጌ በኋላ ሁለት ወር ዘግይቶ አገልግሎቱን የጀመረው ነቢዩ ዘካርያስ ተገቢና ትክክለኛ በሆነ አምልኮ አስፈላጊነት ላይ ያተኩራል። ዘካርያስ ንስሐ እንዲገቡና መንፈሳዊ ተሐድሶ እንዲኖራቸው ለሕዝቡ ጥሪ አደረገ፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ በንጹሕ ልብና እግዚአብሔርን ለማምለክ በሚፈልግ ዝንባሌ ወደ እግዚአብሔር በሚቀርብበት ጊዜ ከሁሉም የበለጠ ለአምልኮ የሚያስፈልገውን ነገር አሟልተዋል ማለት ነው። አምልኮ የሚፈልገው ሕንጻን ሳይሆን በሚገባ የተዘጋ ልብን ነው፡፡ ስለዚህ ዘካርያስ የቤተ መቅደሱ ሥራ በሚጠናቀቅበት ጊዜ ሕዝቡ እግዚአብሔርን በሚገባ እንዲያመልኩ በቅድሚያ የሕዝቡን ልብ ለማዘጋጀት ጥሯል።

ሚልኪያስ

የመጨረሻው የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ትንቢተ ሚልክያስ ስለ መሢሑ መምጣትና ከእርሱ በፊት ስለሚመጣው ኤልያስ የተስፋ ቃል በማስተላለፍ ይጠቃለላል። እግዚአብሔር ከሚልክያስ በኋላ አዳዲስ ትንቢቶቹን የሚናገሩ ነቢያት አልላከም። እነዚህም ዓመታት 400 የጸጥታ ዓመታት በመባል ይታወቃሉ።

ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦

https: //www.operationezra.com
   • www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ  ክፍል 1  
   • www.operationezra.com ምቅላት የመማጸኛ ከተማ  ክፍል 2  

© Operation Ezra Bible College

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዘካርያስ እና ትንቢተ ሚልኪያስ  | ፓስተር አስፋው በቀለ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1|  part 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ዘፍጥረት 1| part 1| አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሆሴዕ፣ አሞጽና ሚኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ሆሴዕ፣ አሞጽና ሚኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

🔵ዮሀንስ 1:8 አልፋና ኦሜጋ || ንፅፅር፣ ንጽጽር፣ ሜምበር ቲቪ፣ የኔ መንገድ፣ ወሂድ፣ ወሒድ፣ ሁሱ፣ ሙስሊም

🔵ዮሀንስ 1:8 አልፋና ኦሜጋ || ንፅፅር፣ ንጽጽር፣ ሜምበር ቲቪ፣ የኔ መንገድ፣ ወሂድ፣ ወሒድ፣ ሁሱ፣ ሙስሊም

ይበቃል | ፓስተር ዘካርያስ በላይ

ይበቃል | ፓስተር ዘካርያስ በላይ

እግዚአብሔር አይጫወትብህ | @1BibleAnswers

እግዚአብሔር አይጫወትብህ | @1BibleAnswers

ህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELE

ህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELE

Ethiopia - የመንግስት ከባድ ውሳኔ! ህወሓት ያልጠበቀው ሆነ

Ethiopia - የመንግስት ከባድ ውሳኔ! ህወሓት ያልጠበቀው ሆነ

የሰይጣን ማስመሰል

የሰይጣን ማስመሰል

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢዩኤል እና ትንቢተ አብድዩ | ፓስተር አስፋው በቀለ

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢዩኤል እና ትንቢተ አብድዩ | ፓስተር አስፋው በቀለ

አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC

አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን  | ፓስተር አስፋው በቀለ

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | መኀልየ መኀልይ ዘሰለሞን | ፓስተር አስፋው በቀለ

Mamusha Fenta  የወረደ አምልኮ  ሚልክያስ 1

Mamusha Fenta የወረደ አምልኮ ሚልክያስ 1

ትምህርተ ስላሴ ክፍል 2 || ፓስተር አስፋው በቀለ || Paster Asfaw Bekele

ትምህርተ ስላሴ ክፍል 2 || ፓስተር አስፋው በቀለ || Paster Asfaw Bekele

ትንቢተ ሚክያስ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Prophecy of Micah in Amharic

ትንቢተ ሚክያስ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Prophecy of Micah in Amharic

ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-1 / እኛ የእግዚአብሔር መልክተኞች ነን / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera

ትንቢተ ሚልክያስ ትምህርት / ክፍል-1 / እኛ የእግዚአብሔር መልክተኞች ነን / ወ/ም ፈቀደ ተፈራ /Fekade Tefera

ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ  Old Testament / TaNaK

ዳሰሳ፡ ብሉይ ኪዳን / ታናክ Old Testament / TaNaK

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ  | ወደ ቲቶ  |  ክፍል 1  |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | ወደ ቲቶ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

"በልዩነት መዳን" ወንድም አስቻለሁ ኮራ #ትንቢተ ሚልክያስ 3፡13-18 /4:1-3"Salvation by difference"Brother, Aschalew Cora

ይመጣል //ተከታታይ ትምህርት ክፍል 01 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

ይመጣል //ተከታታይ ትምህርት ክፍል 01 | አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ኢሳያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]