Atomic Habits ሀሳብ በአማርኛ | 1% ማሻሻል ስርዓት
Автор: digital sket(ድጅታል ስኬት)
Загружено: 2026-02-15
Просмотров: 384
Описание:
ትልቅ ለውጥ አንድ ቀን ውስጥ አይመጣም። ግን በየቀኑ 1% ማሻሻል ከጀመራችሁ በ365 ቀን ውስጥ እጅግ ትልቅ ልዩነት ታያላቹ።
ይህ ቪዲዮ ስለ ትንሽ ልምዶች (small habits) እና እነሱ እንዴት ሕይወትህን በቀስታ እንደሚቀይሩ ይናገራል።
👉 1% የማሻሻል ምሳሌዎች:
10 ደቂቃ መጻፍ / መንበብ
15 ደቂቃ ስፖርት
አንድ አዲስ ክህሎት መማር
ስልክ ጊዜ በቀን 10 ደቂቃ መቀነስ
ዛሬ 1% ጀምር። ነገ ሌላ 1% ጨምሩ።
በዓመት መጨረሻ ራስህን ሌላ ሰው ሁናቹ ታገኙታላቹ!
#1PercentBetter
#SelfDevelopment
#DailyImprovement
#AtomicHabits
#AmharicMotivation
#እድገት
#ራስንማሻሻል
#MotivationEthiopia
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: