ድምጹ ሆን ተብሎ የተቀዳ ነው
Автор: አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ (Abu Nibras Mustofa)
Загружено: 2025-12-05
Просмотров: 327
Описание:
ከድር ዋሽቷል። ይሄን ማንበብ አለባችሁ! ለምን? ምክንያቱም፣
1ኛ፦ ቮይስ ሪከርደር ሪከርድ እያደረገ እያለ፣ ስልክ ቢደወል፣ ሪከርድ ማድረጉን ወዲያውኑ ያቆማል። ይሄ የተቀዳው በ Call Recorder ነው። ሀታ ስክሪን ሪከርደር እንኳን ራሱ የተደወለን ስልክ አይቀዳም፣ ይቆማል። ሲደወል፣ "ስልክ እየተደወለ ነው፣ ካነሳኸው ስክሪን ሪከርደሩ ያቆማል።" የሚል ማስጠንቀቂያ ይሰጣል።
2ኛ፦ የጁምዓ ኹጥባ ከሆነ እንደት 7 ደቂቃ ብቻ ይቀዳል። እንደትስ ያችን ብቻ አስተካክሎ ይለቃታል? ሲጀመር ጀምሮ ንግግሩ ኹጥባ አይመስል፣ ሲጨርስም ኹጥባ አይመስል። እንደት ያንን ሁጥባ ነው ብሎ ይለቃል እናንተስ ስታስቡት? ለኹጥባ ድምጽ ሪከርድ ሲያደርግ የሚጠቀምበትን አፕልኬሽን ቢጠቀም ኖሮ፣ ስልክ አውርቶ እንደጨረሰም ራሱ አይዘጋውም ነበር። ምክንያቱም እየቀዳ እንደሆነም ስለማያውቅ፣ 24 ሰአት ሙሉ ይቅቀዳ ነበር። ስለዚህ ከድር ተጋልጧል። ከዚህ ሁሉ፣ ትክክለኛ ተውበት ቢያደርግ ይሻለዋል። ለኛስ ችግር የለም።
https://t.me/AbuNibrasMustofa/650
• ድምጹ ሆን ተብሎ የተቀዳ ነው
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: