ሶፊያ ሽባበው መዝሙር ምስጋና ይኸው Sofia Shebabaw Mezmur
Автор: የዓለም አዳኝ
Загружено: 2021-11-30
Просмотров: 185321
Описание:
Music in this Video
Song Mizgana Yihew
Artist Sofia Shibabaw
Singer Sofia Shibabaw
የሶፊያ ሽባበው መዝሙር ፕሮቴስታንት መዝሙር
የመዝሙሩ ሥንኞች
በምረቱ ብዛት ዘሬን ደረስኩ ተሸሽጌ በሱ
አለም ሰይፈጠር ምንም ሰይኖር አሰበኝ ንጉሱ
የተረጋገጠው የኔ መዳን ከጥንትነው ያኔ
ማንም አይግረመው አይድነቀው እንድህ በመሆኔ
እየሱስን ማመን ብልጠት እንጂ ሞኝነት አይደለም
በቁመና ሞቼ ከምያምርብኝ በዝች ከንቱ አለም
ምርጫዬ ትክክል እርግጠኛ የምያዋጣ ነው
እዝህ ላደረሰኝ ለለወጣኝ ምስጋና ይኸው
ምስጋና ይኸው
እልልታም አለኝ ላዳነኝ ጌታ ገና ምሰጠው
ምረቱን ልዘምር ቸርነቱን ላውራ የሱን ማዳን
ከፍሎኘልና በመስቀሉ የሀጥያቴ ኤዳ
ስያጌኝ ቀን ወጣልኝ አለፈልኝ ይላል
ደግሞ ያ አፉ ስከደው ጨለማ ውስጥ ገብቶ ያማርራል
ለኔ ቀን ከወጣ ካለፈልኝ ሰነባብቻለው
ኢየሱስ ሞቶልኝ በትንሳው የሱ ልጅ ሆኜለው
የሚከዳ አይዴለም ቋሚ ሀብቴ መተማመኘ ነው
ሌባ የማይሰርቀው የማይጠፋ ህይወት አገኝቻለው
በአለም መጨረሻ በማክተሚያ በማለቅያ ዘመን
መዳኔ ይደንቀኛል ይገርመኛል ሳስበው ለት ተቀን
በመንገድ ላይ ስሄድ ስቀመጥም ስቆምም ስተኛ
ከምህረቱ በቀር ትዝ የምለኝ የለኝም ጓደኛ
በለወጠኝ ጌታ በታደገኝ ኢየሱስ ተማረኬ
ፍቅር ተይዣለው ከሱ ጋራ ለመኖር አብሬ
ጣልቃ አላስገባም በእኔና በእሱ ብፍቅራችን መሃል
ቃል ክዳን ገበው ላልለየው ክጌታ ኢየሱስ ጋር
Please subscribe our Youtube channel : / protestanttube
#Sofia_Shebabaw #Protestant_Mezmur #Christian_Mezmur
If you have any questions please feel free to email: [email protected]
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: