በኤርትራ የተዘራ የቂም አዝመራ | ነብሰ ገዳዩ ኢሳያስ አፈወርቂና ጂ-15 በጨረፍታ | የህግሓኤ ፖለቲካዊ አስተምህሮና መዘዙ | ጀነራል ዮሐንስ አዙሪት | 2
Автор: Azurit / አዙሪት
Загружено: 2026-03-17
Просмотров: 77
Описание:
ይህ የዩቲዩብ ገጽ "አዙሪት ኢትዮጵያ እና ጦርነት ፍቺ የሚያስፈልገው ጋብቻ" በሚል ርዕስ በሌ/ ጀነራል ዮሃንስ ገብረመስቀል አማካኝነት የተጻፈው መጽሐፍ ሙሉው ትረካ የሚቀርብበት ነው።
መጽሐፉ በኢትዮጵያ የጦርነት እና ግጭት አዙሪት ጉዞ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን፤ መጽሐፉ በምዕራፎች ተከፋፍሎ በዚህ የዩቲዩብ ገጽ በትረካ መልክ በተከታታይ ወደ እናንተ እናቀርባለን!
ለዛሬ የመጽሃፉን መቅድም እና የመጀመሪያ ክፍል እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋበዝናችሁ!
ሃሳብ አስተያየቶቻችሁን አድርሱን!
ትረካው በተከታታይ ወደ እናንተ እንዲደርስ የዩቲዩብ ገፁን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: