ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | ከኃጢአተኛው ድንኳን | ቅድስት ቤተክርስቲያን

Автор: ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

Загружено: 2025-05-10

Просмотров: 1232

Описание: ከኃጢአተኛው ድንኳን
ከኃጢአተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል
ልጄ የት ነው ብለህ እኔን ፈልገሀል
አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬ(2)
ለኔ ያደረከው ብዙ ነው ጌታዬ(2)

እንኳንስ አርገኸኝ ጌታዬ ሙሉ ሰው
እንዲሁም ይሄን ነው ልቤ ሚናፍቀው
የዘመናት ሸክም ቀረ ጉስቁልና
የጠፋውን ድህሪም አጊንተሀልና
አዝ
በአገኘኸኝ ጊዜ ሸፍናኝ በለሷ
ከፊትህ ያነበብኩት ፍጹሞ አይረሳ
ከዚህ የበለጠ ታይያለህ የሞትለኝ
ዓይንህ ይናገራል እንደማትረሳኝ
አዝ

ምን አለኝ ብለህ ነው ደጃፌን የምትመታ
እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ
ገእንግዲህ አላርስም ምንጣፌን በእንባ
መንጦላይቴን ከፍተህ በምህረትህ ግባ
አዝ
እኔ እኮ አውቅሀለው ሁሉን ስታፈቅር
የአናብስቱን ጉድጓድ የሞት አዋጅ ስትሽር
እንዲህ እያለ ነው የሚቀኘው ውስጤ
ኢየሱስ ክርስቶስ ምግቤና መጠጤ
አዝ

#ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ortodoxmezmur #apostolicsuccession #apostolicanswers #christianchurch #የኢትዮጵያኦርቶዶክስመዝሙሮች #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #መምህርምሕረተአብአሰፋ #መምህር_ዶክተር_ዘበነ #ሐዋርያዊ_መልሶች #ሐዋርያዊ_ቅብብሎሽ

In this video, you will find very educational Ethiopian Orthodox Tewahdo teachings. You will also find comparative discussions with various religious institutions such as Pentecostal or Protestants, Muslims, Jehovah's Witnesses, Only Jesus, and others.

በዚህ ቪድዮ ላይ እጅግ አስተማሪ የሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችን ታገኛላችሁ። እንዲሁም ከተለያዩ የእምነት ትቋማት ማለትም ጴንጤ፣ ሙስሊም፣ ጆቫ ዊትነስ፣ ኦንሊ ጂሰሶች እና ከመሳሰሉ የሐይማኖት ተቋማት ጋር የተደረጉ ንፅፅራዊ ውይይቶችን ያገኛሉ።


Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ

Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል, አኬ, ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared, ልደተቃል, Lidetekal, Dn Zemaryam, ዲያቆን መኳንንት, ዲያቆን ናታኒም, አንተነህ ሎዛ ተስፋዬ,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ | ከኃጢአተኛው ድንኳን | ቅድስት ቤተክርስቲያን

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]