ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ከ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ ምእመናን ለአመታት ተደብቆ የነበረው ጉድ Ep 83

Ethiopian Apostolic Church

ACIFNA

ONLY JESUS Ethiopia

የ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን

ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን

Bishop Degu

WARA

Oneness Ethiopia

Degu Kebede

Apostolic songs

Автор: ኦንሊ ጂሰስ Exposing Only Jesus

Загружено: 2023-08-24

Просмотров: 7694

Описание: የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ የተጀመረው ከአሜሪካ በመጡ UPC ሚሽነሪዎች ነበር:: ቄስ ተክሌም UPC ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቤተክርስቲያን እንደሆነ እግዚአብሔር በራእይ ተገልጦላቸው እንደነገራቸው መስክረዋል:: ከዛም እምነቱን ተቀብለው ኢትዮጵያ ላለው ቤተክርስትያን ተወካይ ሆነው የተቀበሉትን የ “Oneness” UPC አስተምሮ ኢትዮጵያ ላይ በተለይም ደቡብ ኢትዮጵያ ከአዋሳ በመጀመር መስበክ ጀመሩ:: ከ30 አመት በሗላ የኢትዮጵያ ቸርች ካደገች በሗላ ግን ኢየሱስ ከዳዊት ዘር በስጋ ምንም አልተካፈለም እርሱ ሰማያዊ ስጋ ይዞ ነው የመጣው በሚል ትምህርት ቄስ ተክሌ ማስተማር መጀመራቸው ከUPC ዶክትሪን ጋር ስለተጋጨ UPC ቄስ ተክሌን እና የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ አውግዞ የስብከት ፈቃዳቸውንም በመሰረዝ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ማስተማር መጀመራቸውን UPC በ2003 GC ይፋ አርጏል::

ከዛንም ቄስ ተክሌ ጭራሹን UPC ያልዳነ ቸርች መሆኑን ኢትዮጵያ ውስጥ ማስተማር ጀመሩ:: ኢየሱስ በስጋ በማርያም በኩል የዳዊትን ዘር ተካፍሏል የሚል ሰው ሁሉ የዘላለም ህይወት የለውም የሚል አደገኛ እና የተሳሳተ ትምህርት ማስተማር ጀመሩ::

በጣም የሚያሳዝነው ነገር ግን ለቄስ ተክሌ እግዚአብሔር በራእይ ተገልጦላቸው UPC ትክክለኛ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቤተክርስቲያን እንደሆነ መሰከረልኝ ብለው ከአመታት በሗላ ደሞ UPC የተሳሳተ ቤተክርስቲያን ነው ብለው የራሳቸውን እንግዳ ትምህርት ማስተማር መጀራቸው ነው:: እግዚአብሔር ከጅምሩ ለኚ ሰው ተገልጦ ነግሯቸው ነበረ ወይስ የሀሰት እራይ ነበር ያዩት?

ኦንሊጂሰሶች ከተኛችሁበት ከባድ የሀይማኖት እንቅልፍ ንቁ እና እምነታችሁ ልክ መሆኑን እና አለመሆኑን በእግዚአብሔር ቃል ብርሀን መፈተሽ ጀምሩ:: እግዚአብሔር የመዳንን ብርሀን ያብራላችሁ!

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ከ ኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤ/ክ ምእመናን ለአመታት ተደብቆ የነበረው ጉድ Ep 83

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

3D- የኢትዮጵያ ዘመናዊ የውጊያ ስትራቴጂ   | Ethio MelhiK | militarystrategy |Pm Abiy ahmed

3D- የኢትዮጵያ ዘመናዊ የውጊያ ስትራቴጂ  | Ethio MelhiK | militarystrategy |Pm Abiy ahmed

Debate በዘፍጥረት 3:22-24 የእግዚአብሔር ብዛት(multiplicity of God) አለን? ፓ.ዘዎርድ እና ፓ.ቤኪ

Debate በዘፍጥረት 3:22-24 የእግዚአብሔር ብዛት(multiplicity of God) አለን? ፓ.ዘዎርድ እና ፓ.ቤኪ

አሜሪካ ጉድ ሆነች | ሃያሏ ቀለለች ተረክ ሚዛን Salon Terek

አሜሪካ ጉድ ሆነች | ሃያሏ ቀለለች ተረክ ሚዛን Salon Terek

በዘማሪ ግሩም የደረሰው አስደንጋጭ ክስተት#pastor_kassahun_lemma_ministries #ttv_worldwide_channel

በዘማሪ ግሩም የደረሰው አስደንጋጭ ክስተት#pastor_kassahun_lemma_ministries #ttv_worldwide_channel

ከድካማቸው በረቱ
የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረንስ/ 2015በቢሾፕ ደጉ ከበደ የቀረበ መልእክት

ከድካማቸው በረቱ የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረንስ/ 2015በቢሾፕ ደጉ ከበደ የቀረበ መልእክት

ወንጌላዊ ደረጀ ከበደ/ Evangelist Dereje Kebede/ Apostolic Church of Ethiopia

ወንጌላዊ ደረጀ ከበደ/ Evangelist Dereje Kebede/ Apostolic Church of Ethiopia

"ሥላሴ"በአዲስ ኪዳን ካህናት ቤተ ክርስቲያን የእምነት አስተዕምሮ በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUN 24,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

Цзян Сюэцин: Война с Ираном — перелом, навсегда изменивший Ближний Восток

Цзян Сюэцин: Война с Ираном — перелом, навсегда изменивший Ближний Восток

"ፉከራውን አማራ አሸንፎታል" ጀነራሉ || የብርሐኑ ነጋ ፍርሐት መቼ? || አውሮፕላኑ ተመለሰ || ቻድ ድንበሯን ዘጋች

Dr. Tesfaye Robele

Dr. Tesfaye Robele

⚡️Трамп готовятся ОГЛАСИТЬ ТАКОЕ Украине, что все в ужасе. США ИДУТ В РАЗНОС ПОСЛЕ Ирана!САВОСТЬЯНОВ

⚡️Трамп готовятся ОГЛАСИТЬ ТАКОЕ Украине, что все в ужасе. США ИДУТ В РАЗНОС ПОСЛЕ Ирана!САВОСТЬЯНОВ

New | ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu Kebede | ኢየሱስ ያድናል | Apostolic Church of Ethiopia

New | ቢሾፕ ደጉ ከበደ | Bishop Degu Kebede | ኢየሱስ ያድናል | Apostolic Church of Ethiopia

Choir_Songs_Apostolic_Mezmur_new_song

Choir_Songs_Apostolic_Mezmur_new_song

በኦሮሚያ ክልል በኤችአይቪ ኤድስ ሁኔታና ምላሽ ላይ የተካሄደ የንቅናቄ ኮንፍራንስ

በኦሮሚያ ክልል በኤችአይቪ ኤድስ ሁኔታና ምላሽ ላይ የተካሄደ የንቅናቄ ኮንፍራንስ

ወላይታ ሶዶ ሰበካ መዘምራን  // ገንደባ ኮንፈረንስ 2020//

ወላይታ ሶዶ ሰበካ መዘምራን // ገንደባ ኮንፈረንስ 2020//

ዶ ር ተስፋዬ ሮበሌ   ጥያቄና መልስ የይሖዋ ምስክሮችና አስተምህሮአቸው በቅዱሳት መጻሕፍት ሲመዘን 8

ዶ ር ተስፋዬ ሮበሌ ጥያቄና መልስ የይሖዋ ምስክሮችና አስተምህሮአቸው በቅዱሳት መጻሕፍት ሲመዘን 8

ከዚህ በኋላ መድረኮቻችን ሰው ሰው መሽተት ያቆማል Pastor Teshome Damtew||Amazing teaching  2022

ከዚህ በኋላ መድረኮቻችን ሰው ሰው መሽተት ያቆማል Pastor Teshome Damtew||Amazing teaching 2022

እግዚአብሔር አካል ነው ወይስ Person?(ክፍል #1) ቄስ ኤልያስ ሽባባው እና ቄስ በረከት ማቴዎስ

እግዚአብሔር አካል ነው ወይስ Person?(ክፍል #1) ቄስ ኤልያስ ሽባባው እና ቄስ በረከት ማቴዎስ

ዘመኔ በከንቱ አይለቅ | ZEMENE BEKENTU AYILEK Apostolic Church of Kenya Amharic Song

ዘመኔ በከንቱ አይለቅ | ZEMENE BEKENTU AYILEK Apostolic Church of Kenya Amharic Song

Repent

Repent

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]