CMN tv ህያው ምስክር ክፍል 3 ወንድም ኃብተአብ ኢዮብ
Автор: CMN ክርስቲያን ሚዲያ ኔትወርክ!
Загружено: 2025-03-28
Просмотров: 4488
Описание:
የብልጽግና ወንጌል ቤተክርስቲያንን ያዋረደ ትምህርት ነው! በዚህ የሀሰት ትምህርት በእስርቤት ህይወት አጠፋ፣ ብዙዎችን አባረረ እኔም ጌታን አልፈልግህም አልኩት እና መጽሀፍ ቅዱሴን ጣልኩት…
#CMN tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: