ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ፌስቡክ Boost በስልክ መስራት (ለጀማሪዎች) | How to Boost Facebook Posts on Your Phone | Facebook Ads in Ethiopia

Автор: ቴክ ተማሪ | tech temari

Загружено: 2025-08-17

Просмотров: 1537

Описание: ሰላም! በዚህ ቪዲዮ የፌስቡክ ማስታወቂያን (Facebook Boost) እንዴት በትክክል መስራት እንደሚችሉ ከዜሮ ጀምሮ አስተምራችኋለሁ። "Boost" የሚለውን በተን ብቻ ከመንካት ባለፈ፣ ገንዘብዎን ሳያቃጥሉ ትክክለኛ ደንበኛ ጋር መድረስ የሚችሉበትን ሚስጥር በተግባር በስልኬ አሳያችኋለሁ።

ይህ ቪዲዮ በተለይ ለራሳቸው ቢዝነስ ለሚያስተዋውቁ እና የሌላ ሰው (የደንበኛ) ገጽን በማስተዋወቅ ስራ ላይ ለተሰማሩ ሰዎች የተዘጋጀ የተሟላ መመሪያ ነው።

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚከተሉትን ይማራሉ፦

✅ ከደንበኛ ገጽ ላይ የማስታወቂያ ፍቃድ (Advertiser Access) እንዴት እንደሚቀበሉ

✅ የማስታወቂያ ግብ (Goal) በትክክል መምረጥ

✅ ገንዘብ የሚያድነው የዒላማ ደንበኛ (Target Audience) አፈጣጠር (Location, Age, Gender, Interests)

✅ አይን የሚስብ ማስታወቂያ (Ad Creative) እና ጽሁፍ (Ad Copy) ምን መምሰል እንዳለበት

✅ ትክክለኛ በጀት እና የጊዜ ገደብ (Budget & Duration) እንዴት እንደሚወሰን

✅ የክፍያ ሂደቱ እና ማስታወቂያውን የማስጀመር ሙሉ ሂደት

✅ የማስታወቂያውን ውጤት (Results) እንዴት መከታተል እንደሚችሉ

ይህንን ቪዲዮ ከተመለከቱ በኋላ ስለ ፌስቡክ ማስታወቂያ ሌላ ቪዲዮ ማየት አያስፈልግዎትም!

ስለ ቪዲዮው ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ Subscribe ማድረግ እንዳይረሱ!


Hello! In this video, I will teach you from scratch how to properly run a Facebook ad (Facebook Boost). I'll go beyond just clicking the "Boost" button and practically show you on my phone the secret to reaching the right customers without wasting your money.
This video is a complete guide, specially prepared for people promoting their own business and for those who work in managing and promoting other people's (client's) pages.
In this video, you will learn:
✅ How to accept advertiser access from a client's page.
✅ How to choose the right advertising goal.
✅ How to create a money-saving target audience (Location, Age, Gender, Interests).
✅ What an eye-catching ad creative and ad copy should look like.
✅ How to set the right budget and duration.
✅ The complete payment and ad launch process.
✅ How to track your ad's results.
After watching this video, you won't need to watch another one about Facebook ads!
If you have any questions or comments about the video, please write them in the comment section. If you're new to the channel, don't forget to Subscribe!

#FacebookAds #DigitalMarketingEthiopia #FacebookBoost #ፌስቡክማስታወቂያ #ዲጂታልማርኬቲንግ #BusinessEthiopia #SocialMediaMarketing

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ፌስቡክ Boost በስልክ መስራት (ለጀማሪዎች) | How to Boost Facebook Posts on Your Phone | Facebook Ads in Ethiopia

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በፌስቡክ ይህ ሁሉ መንገድ አለ ያስገርማል how to make money on social media

በፌስቡክ ይህ ሁሉ መንገድ አለ ያስገርማል how to make money on social media

Facebook Ads Full Course (Meta Ads) | Make Money Online | etubers

Facebook Ads Full Course (Meta Ads) | Make Money Online | etubers

Facebook ads አሰራር | step by step Tutorial

Facebook ads አሰራር | step by step Tutorial

ለ 2018 እቅዳችን የግድ መካተት ያለባቸዉ 10 የቴክኖሎጂ ነጥቦች!

ለ 2018 እቅዳችን የግድ መካተት ያለባቸዉ 10 የቴክኖሎጂ ነጥቦች!

ዓይነታት ኣከፋፍላ ገንዘብ ካብ ፌስቡክ|| Types of money distribution from Facebook @abraha21

ዓይነታት ኣከፋፍላ ገንዘብ ካብ ፌስቡክ|| Types of money distribution from Facebook @abraha21

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 65 -  Zetenegnaw Shi Sitcom part 65

ዘጠነኛው ሺ ክፍል 65 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 65

ዩንቨርሲቲ ለገባቹ ተማሪዎቸ እውነተኛ የህይወት ካርታ | Passed Grade 12 Congratulations! Real-World Roadmap for Youth

ዩንቨርሲቲ ለገባቹ ተማሪዎቸ እውነተኛ የህይወት ካርታ | Passed Grade 12 Congratulations! Real-World Roadmap for Youth

ታገባለች ብሎ ያሰበ አልነበረም! | Kamilat Mehdi #marakiweg  #lifestyle

ታገባለች ብሎ ያሰበ አልነበረም! | Kamilat Mehdi #marakiweg #lifestyle

Online Business Courses in Amharic

Online Business Courses in Amharic

ፌስቡክ ፎሎወር እንዴት በፍጥነት ማሳደግ እንችላለን? 2025  how To Grow Your Facebook followers rapidly? 2025

ፌስቡክ ፎሎወር እንዴት በፍጥነት ማሳደግ እንችላለን? 2025 how To Grow Your Facebook followers rapidly? 2025

Nahom fonti and X SNIPER ) Dubai part 15

Nahom fonti and X SNIPER ) Dubai part 15

የአሊኤክስፕረስ እና ባይቢት ካርድ ሙሉ መመሪያ (Step-by-Step Guide) | The Ultimate AliExpress & Bybit Card Tutorial.

የአሊኤክስፕረስ እና ባይቢት ካርድ ሙሉ መመሪያ (Step-by-Step Guide) | The Ultimate AliExpress & Bybit Card Tutorial.

ብዙ ተከታይ ለማፍራት ፌስቡክ ላይ ይህን ሴቲንግ ቀይሩ (Add Friend to Follow in Facebook for mor followers)#facebook

ብዙ ተከታይ ለማፍራት ፌስቡክ ላይ ይህን ሴቲንግ ቀይሩ (Add Friend to Follow in Facebook for mor followers)#facebook

12ኛ ክፍል አልፈሃል? እንኳን ደስ አለህ! ግን እውነቱን እነግርሃለዉ (እውነተኛው ጉዞህ አሁን ይጀምራል) | Passed Grade 12 ...Begins NOW!

12ኛ ክፍል አልፈሃል? እንኳን ደስ አለህ! ግን እውነቱን እነግርሃለዉ (እውነተኛው ጉዞህ አሁን ይጀምራል) | Passed Grade 12 ...Begins NOW!

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሙሉ ትንታኔ | Digital Ethiopia 2030: The Massive Plan Explained.

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ሙሉ ትንታኔ | Digital Ethiopia 2030: The Massive Plan Explained.

AliExpress ላይ አዝዤ ለረጅም ጊዜ ስጠብቃቸው የነበሩትን እቃዎች አብረን እንክፈት | Let's open the items from AliExpress.

AliExpress ላይ አዝዤ ለረጅም ጊዜ ስጠብቃቸው የነበሩትን እቃዎች አብረን እንክፈት | Let's open the items from AliExpress.

Top 10 Richest Technology Companies in the World 2026

Top 10 Richest Technology Companies in the World 2026

Facebook Monetization in ETHIOPIA (2025) | በ ETHIOPIA የፌስቡክ Monetization  እንዴት ይቻላል?

Facebook Monetization in ETHIOPIA (2025) | በ ETHIOPIA የፌስቡክ Monetization እንዴት ይቻላል?

ለ P2P አዲስ መፍትሄ!

ለ P2P አዲስ መፍትሄ!

How Activate Facebook Follower's setting የፌስቡክ ጎደኞቻችንን እንዴት ተከታዮቻችን ማድረግ እንችላለን?

How Activate Facebook Follower's setting የፌስቡክ ጎደኞቻችንን እንዴት ተከታዮቻችን ማድረግ እንችላለን?

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]