የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጉባኤ | Ethiopia Finance Forum – የግል ዘርፍ መድረክ | Investors Series
Автор: National Bank of Ethiopia
Загружено: 2025-07-24
Просмотров: 1039
Описание:
ኢትዮጵያ የፋይናንስ ምህዳሯን ለማጠናከር ተከታታይ እርምጃዎችን መውሰዷን ቀጥላለች። ሐምሌ 15 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደው የአንድ ቀን ጉባኤ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች፣ የግሉ ዘርፍ የንግድና ኢንቨስትመንት ማኅበረሰብ አባላት፣ ከከፍተኛ የትምህርትና የምርምር ተቋማት እንዲሁም ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ባጠቃላይ ከ1800 በላይ ተሳታፊዎች ተካፋይ ሆነዋል።
ጉባኤው ከማክሮ ኢኮኖሚና መዋቅራዊ ማሻሻያዎች ጀምሮ በርካታ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለመክፈት እንዲሁም ቀልጣፋ አሠራርን ለማጎልበት እጅግ ወሳኝ የሆኑ አምስት የፓናል ውይይቶችን አስተናግዷል። በዚህም ኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ሚና በእጅጉ ለመለወጥ የሚያስችሉ ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበትን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ ደግሞ የመንግሥት ፖሊሲና ስትራቴጂ የሚንጸባረቅበትን ዕድል ሰጥቷል።
የገንዘብ ሚኒስተሩ ክቡር አቶ አህመድ ሺዴ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ ባደረጓቸው የመክፈቻ ንግግሮቻቸው ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንትና ከመንግሥት ጋር በአጋርነት ለሚሠሩ ሁሉ በሯ ክፍት መሆኑን በአጽንኦት ገልጸዋል።
ይህ ጉባኤ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE)፣ በገንዘብ ሚኒስቴር (MoF) እና በፕላንና ልማት ሚኒስቴር (MoPD) ትብብር የተዘጋጀ ነው።
ጉባኤውን ይመልከቱ:
Ethiopia continues to take steady steps toward strengthening its financial landscape, and the Ethiopia Finance Forum 2025 – Investors Series was part of that ongoing effort.
Held at the Commercial Bank of Ethiopia Headquarters in Addis Ababa, the one day forum convened 1,800+ leaders from government, banking, academia, the private sector, and the wider public.
Through five focused panels ranging from macroeconomic and structural reforms to investment and ease of doing business participants engaged in thoughtful dialogue around opportunities and challenges shaping Ethiopia’s private sector landscape. Opening remarks from H.E. Mamo Mihretu, Governor of the National Bank of Ethiopia, and H.E. Ahmed Shide, Minister of Finance, highlighted the country’s commitment to strengthening partnerships and creating space for private sector growth.
The forum was jointly hosted by the National Bank of Ethiopia (NBE), Ministry of Finance (MoF), and Ministry of Planning and Development (MoPD).
We invite you to revisit some of the key discussions and insights that shaped the forum in this short video.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: